House and Building Foreclosure
200 ካ.ሜ. የሆነ መኖሪያ ቤት የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ
House and Building ForeclosureSales, Disposals and ForeclosureHouse and Building Sale
South Ethiopia Regional State
Description
የቤት ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ
በአፈ/ሽ/ከሳሾች አቶ መሰለ መድህን እና ተከሳሽ/ሾች እነ ሙሉነህ ወ/ የስ መካከል ስላለው የአፈ/ም ክስ ክርክር ጉዳይ በአረካ ከተማ መሀል ቀበሌ ክልል የሚገኘው በከተማ ማ/ቤት በአቶ ሙሉነህ ወ/የስ ስም ተመዝግቦ ያለው በአዋሳኞች በሰሜን መንገድ በደቡብ TM- 275 በምስራቅ TM- 272 በምዕራብ TM- 270 የሚያዋስነው በካሬሜ 200 የሆነው መኖሪያ ቤት ይዞታ ተሸጦ ለማካፈል/ለመስጠት ስለተፈለገ በጨረታ መነሻ ዋጋ 823,942.89 ስምንት መቶ ሃያ ሶስት ሽህ ዘጠኝ መቶ አርባ ሁለት ብር ከ89/100 ተጫርቶ ለመግዛት የሚፈልግ አካል በቀን 16/02/2019 ከጠዋቱ 4፡30 እሰከ 7፡30 ላይ ቤቱና ይዞታው በሚገኝበት ቦታ በመገኘት መጫረት የምትችሉ መሆኑን አውቃችሁ ጨረታውን ያሸነፈው ግለሰብ ከጠቅላላ 25 ፐርሰን በዕለቱ ቀሪውን 75 ፐርሰንት በ15 ቀናት ውስጥ ገቢ የሚያደርግ መሆኑን አውቆ መጫረት የሚችሉ መሆኑን ፍ/ቤቱ አዟል
የአረካ ከተማ የመጀ/ደ/ፍ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-10-26
- Bid closing time: 13:30
- Bid opening: 2026-10-26 13:30
- Region: South Ethiopia Regional State
- Publishing entity: Areka City First Instance Court
- Published on: Yedebub Nigat (Sep 05, 2026)
- Posted at: 2026-09-07T11:02:28.000Z
- Source: 2merkato