Accounting and Auditing, Accounting System Design

የኦኮል በጎ አድራጎት ድርጅት የ2018 በጀት ዓመት ሂሳብ ለማስመርመር /ኦዲት ለማስደረግ/ ይፈልጋል

Description

የኦዲት ሥራ ማስታወቂያ

የኦኮል በጎ አድራጎት ድርጅት በኢ.ፌ.ዲ.ሪ. የሲቪስ ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን በአዋጅ ቁጥር 1113/2011 መሠረት ሀምሌ 11 ቀን 2014 ዓ.ም በመዝገብ ቁጥር 6294 በባለሥልጣን ፍቃድ አግኝቶ የሚሰራ ድርጅት ነው:: ማህበሩ የ2018 በጀት ዓመት ሂሳብ ለማስመርመር /ኦዲት ለማስደረግ/ ይፈልጋል::

በመሆኑም ከዚህ በታች የተዘረዘሩት መስፈርቶችን የምታሟሉ የኦዲት ድርጅቶች መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን መሟላት ያለባቸው

መስፈርቶችም፣

  • የንግድ ፈቃድ ያላቸው
  • በሙያ ብቃትና ሕጋዊነት ታውቀው በመንግስት የተመዘገቡ
  • የዘመኑን ግብር ከፍለው በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ፈቃዳቸውን ያሳድሱ
  • የኦዲትንግ የሥራ ልምድ ያላቸው
  • የተመሰከረለት የሂሳብ አዋቂዎች ሠርተፍኬት ያላቸው
  • የታክስ መለያ ቁጥር // ያላቸውን መሆን አለባቸው

ተወዳዳሪዎች ለአገልግሎት የምታስከፍሉትን ዋጋና ሥራውን ሰርታችሁ የምታስረክቡበትን ጊዜ በመጥቀስ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ የሙያ ደረጃችሁንና ህጋዊነታችሁን የሚገልፁ ማስረጃዎች በማያያዝ ከዚህ በታች በተጠቀሰው አድራሻ እንድታመለክቱ እናስታውቃለን::

አድራሻ፡ አራት ኪሎ አካባቢ በሚገኘው በገላን ህንፃ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 307

ስልክ: +251 911 24 39 15 ፣ +251 911 22 92 21

ኃይሉ አባቡ (አቶ)

የድርጅቱ ሥራ አስኪያጅ


Tender details

  • Deadline: 2026-09-17
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10 ተከታታይ የሥራ ቀናት
  • Bid opening: 2026-09-17 12:00
  • Bid opening (note): የጨረታው መክፈቻ ቀንና ሰዓት አልተገለፀም
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Okol Charitable Organization
  • Published on: Reporter (Sep 06, 2026)
  • Posted at: 2026-09-07T11:35:44.000Z
  • Source: 2merkato
← Back to all tenders