House and Building Sale
ፀደይ ባንክ አ.ማ የጨረታ እርማት አውጥቷል
House and Building SaleSales, Disposals and ForeclosureBusiness, Industry and Factory Foreclosure
Addis Ababa
Description
እርማት
ፀደይ ባንክ አ.ማ ለአቶ እንዳልካቸው ደመላሽ ነጋ ለሰጠው ብድር በመያዣ የያዛቸውን ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ 1ኛ ጥቅምት 19/2018 ዓ.ም. ገጽ 5 እንዲሁም 2ኛ ሕዳር 28/2018 ዓ.ም. ገጽ 55 ላይ በሪፖርተር ጋዜጣ የሀራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አውጥቷል::
ይሁን እንጅ በሀራጅ ሽያጭ ማስታወቂያው በሰንጠረዡ ተራ ቁጥ 2 ላይ የንብረት አስያዥ አቶ ስዩም አብርሃ አየለ ቤት ካርታ ቁጥር በስህተት AA000051201869 ተብሎ የተገለጸ ሲሆን ትክክለኛ ካርታ ቁጥሩ AA000051200869 በመሆኑ በዚህ እርማት የተደረገ መሆኑን እናሳውቃለን::
ከዚህ በፊት የወጣውን ጨረታ ለመመልከት እባክዎን ከዚህ በታች ያለውን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ
https://tender.2merkato.com/tenders/690207190a538a9723000001
https://tender.2merkato.com/tenders/6936c1880a538a0436000001
Tender details
- Deadline: 2026-09-21
- Bid closing time: 12:00
- Bid closing (note): N/A
- Bid opening: 2026-09-21 12:00
- Bid opening (note): N/A
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Tsedey Bank S.C.
- Buyer address: Legahar Orda Building, 8th Floor room No-804
- Published on: Reporter (Sep 06, 2026)
- Posted at: 2026-09-07T11:43:12.000Z
- Source: 2merkato