Billboards and Digital Advertising

ሕብረት ኢንሹራንስ አ.ማ. በተለያዩ የሀገሪቷ ክፍሎች ለሚገኙ 23 ቅርንጫፎች እና አገናኝ ቢሮዎች የሚሆን የአብሪ ሳጥን (light box) ማስታወቂያ አሰርቶ እና ቦታው ድረስ ወስዶ በመግጠም በሙያው ልምድና ብቃት ያለውን የማስታወቂያ ድርጅት አወዳድሮ ውል (ኮንትራት) በመፈራረም ለማሰራት ይፈልጋል

Description

የአብሪ ሳጥን (Light Box) ማስታወቂያ ሰሌዳ አሰርቶ ለማስገጠም የወጣ ግዢ ጨረታ

የጨረታ ቁጥር፦ የጨረታ ቁጥር፦ ሕብረት /ጨረታ/26-27/014

ሕብረት ኢንሹራንስ አ.ማ. በተለያዩ የሀገሪቷ ክፍሎች ለሚገኙ 23 ቅርንጫፎች እና አገናኝ ቢሮዎች የሚሆን የአብሪ ሳጥን (light box) ማስታወቂያ አሰርቶ እና ቦታው ድረስ ወስዶ በመግጠም በሙያው ልምድና ብቃት ያለውን የማስታወቂያ ድርጅት አወዳድሮ ውል (ኮንትራት) በመፈራረም ለማሰራት ይፈልጋል።

ስለሆነም የታደሰ ንግድ ፍቃድ፣ ቲን ሰርተፍኬት፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ እና የሙያ ፍቃድ እንዲሁም አገልግሎቱን የማቅረብ ልምድ ያላቸውን ተጫራቾች በጨረታው እንዲሳተፉ ይጋብዛል።

1. ተጫራቾች ስለ አገልግሎቱ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ጳጉሜን 03 ቀን 2018 ዓ.ም. ጀምሮ በሥራ ሰዓት ቴዎድሮስ አደባባይ አካባቢ በሚገኘው የኩባንያው ዋና መ/ቤት ሕንፃ 1ኛ ፎቅ ላይ ከሚገኘው ገንዘብ ቤት በመቅረብ የማይመለስ ብር 200.00 (ሁስት መቶ ብር) በመክፈል መግዛት ይችላሉ።

2. ተጫራቾች ለጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ ብር 50,000.00 (ሃምሳ ሺ ብር) በባንክ የተረጋገጠ ቼክ (ሲ.ፒ.ኦ.) በሕብረት ኢንሹራንስ አ.ማ ስም በማዘጋጀት ከመጫረቻ ሰነዱ ጋር ማቅረብ አለባቸው።

3. ተጫራቾች ለሥራው የሚያስፈልጉትን መስፈርቶች በማሟላት በሕግ ፊት ዉል መፈፀም የሚችሉ መሆን ይጠበቅባቸዋል።

4. ተጫራቾች የተሟላ የመጫረቻ ሰነዳቸውን ከዋጋ ማቅረቢያ እና ደጋፊ የሥራ ልምድ ማስረጃዎች (ቴክኒካል እና ፈይናንሺያል ሠነድ) ለየብቻ በማድርግ በሰም በታሸገ ፖስታ እስከ መስከረም 14 ቀን 2019 ዓ.ም. ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ድረስ ቴዎድሮስ አደባባይ አከባቢ በሚገኘው የኩባንያው ዋና መ/ቤት ሕንፃ 9ኛ ፎቅ ለዚሁ ተግባር በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ።

5. ጨረታው በዕለቱ መስከረም 14 ቀን 2019 ዓ.ም. ከቀኑ 9፡00 ሰዓት በኩባንያው ዋና መ/ቤት ሕንፃ 11ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው የመሰብሰቢያ አዳራሽ ውስጥ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።

6. ኩባንያው ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለተጨማሪ መረጃ በስስክ ቁጥር +251 11 1 26 34 34 የውስጥ መስመር 160/402/190 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።


Tender details

  • Deadline: 2026-09-24
  • Bid closing time: 14:00
  • Bid opening: 2026-09-24 15:00
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Hibret Insurance Company S.C.
  • Bid bond: 50,000.00 ብር
  • Bid document price: 200.00 ብር
  • Published on: Reporter (Sep 06, 2026)
  • Posted at: 2026-09-07T12:05:37.000Z
  • Source: 2merkato
← Back to all tenders