Industrial Machinery Provision and Installation

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የተለያዩ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Description

የሐራጅ ማስታወቂያ

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 1147/11፣ 97/90 እና 216/02 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመለከቱትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል።

ተ.ቁ

የተበዳሪው ስም

የንብረት አስያዥ ስም

የመያዣ ንበረቱ መለያ

የሐራጅ መነሻ ዋጋ (ብር)

 

ሐራጁ የሚከናወንበት ቀን እና ሰዓት

 

አድራሻ

የይዞታ ማረጋገጫ ሰነድ ቁጥር መለያ

የይዞታው ስፋት (ካ.ሜ)

የይዞታው አይነት/የሚሰጠው አገልግሎት  

1

አፋር የቤንቶናይት ሚኒራል ማይኒንግ ፕሮዳክሽን ኃ.የተ.የግ.ማ

ተብዳሪው

አፋር፤ አዳዓር ወረዳ፣ ወራንሶ ቀበሌ

 

አዳዓር/449/2025

 

360,000

 

የፋብሪካ ይዞታ እና የቤንቶናይት ሚኒራል  ማምረቻ ማሽነሪ

 

206,206,210.33

 

26/01/2019 ዓ.ም 3፡00-4፡00 ጠዋት

 

2

ጉያ ቴክስታይል ማኑፋክቸሪንግ ኃ/የተ/የግ/ማ

ተበዳሪው እና ወይ.ሚነውራ ከማል መሃመድ

ሽገር ከተማ ገላን ክ/ከተማ  ሲዳ አዋሽ ቀበሌ

BMG/K/L/I/129/2002

 

4368

 

ለቅይጥ አገልግሎት የሚል ህንፃ እና የተለያዩ የጨርቃ ጨርቅ ማምረቻ ማሽነሪዎች

160,887,629.41

 

26/01/2019 ዓ.ም

4:00-5:00 ጠዋት

 

3

አቶ ቦና ደበላ ደላላ

አቶ ታምራት አበበ

ኦሮሚያ ክልል ቢሾፍቱ ከተማ

BLEN21-2-004

 

2,500

ለሆቴል አገልግሎት የሚውል ይዞታ

74,915,841.81

 

26/01/2019 ዓ.ም 5:00-6:00 ጠዋት

4

ኬ.ቱ.ጂ ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግ.ማ

ወይ ዘርፌ ሞስ

በአዲስ አበባ ከተማ የካ ክ/ከተማ ወረዳ 12

YK10217245122232637

122.23

 

የመኖሪያ ቤት

14,507,423.45

 

26/01/2019 47 8:00-9:00 ከሰዓት

 

5

አቶ በለጠ ማሞ ፈይሳ

በአለቃ ማሞ ፈይሳ

በአዲስ አበባ ከተማ የካ ክ/ከተማ ወረዳ 01

የካ/239500/12

 

346.21

 

መኖሪያ ቤት

9,488,058.72

 

26/01/2019 ዓ.ም 9:00-10:00 ከሰዓት 

6

አቶ ዋጋዬ ካሳዬ ሙላት

ተበዳሪው

አርባምንጭ ከተማ ሼቻ ክፍለ ከተማ ዶይሳ ቀበሌ

48

1881.3

ለሆቴል አገልግሎት የሚውል በግንባታ ላይ የሚገኝ ሕንጻ

106,234,535.01

 

27/01/2019 ዓ.ም 3:00-4:00 ጠዋት

 

7

ካሊ ኣግሮ ኢንዱስትሪ ኃ/የተ/የግ/ማ

ተበዳሪው

ሶማሌ ክልል ሸበሌ ዞን አዳዲሌ ወረዳ

 

X/M/D/C/28/746/210

 

500 ሄክታር

የእርሻ መሬት እና በላዩ ላይ ያለ የመስኖ ግንባታ

30,256,174.20

 

27/01/2019 ዓ.ም

4:00-5:00 ጠዋት

8

አቶ ካህሳይ ተስፋይ ብሩ

ተበዳሪው

ሶማሌ ክልል ሸበሌ ዞን አዳዲሌ ወረዳ

X/M/D/C/28/373

 

1000 ሄክታር

የእርሻ መሬት እና በላዩ ላይ ያለ የመስኖ ግንባታ

8,693,733.29

 

27/01/2019 ዓ.ም 5፡00-6፡00 ጠዋት

9

አቶ አብርሃ አባይ ወ/ስላሴ

ተበዳሪው

ሶማሌ ክልል ሸበሌ ዞን አዳዲሌ ወረዳ

X/M/D/C/28/375

 

1000 ሄክታር

የእርሻ መሬት እና በላዩ ላይ ያለ የመስኖ ግንባታ

16,630,770.02

 

27/01/2019 ዓ.ም 7:00-8:00 ከሰዓት 

10

ኤች እና ኤ አግሪካልቸራል ዴቬሎፕመንት ኃ/የተ/የግ/ማ

ተበዳሪው

ሶማሌ ክልል ሸበሌ ዞን አዳዲሌ ወረዳ

X/M/D/C/28/75/08

 

500 ሄክታር

የእርሻ መሬት እና በላዩ ላይ ያለ የመስኖ ግንባታ

16,632,796.86

 

27/01/2019 ዓ.ም 8:00-9:00 ከሰዓት 

11

አቶ ገብረትንሳኤ ገብረ እግዚአብሔር

ተበዳሪው

ሶማሌ ክልል ሸበሌ ዞን ቸሬ ወረዳ

X/M/D/C/28/379

 

1000 ሄክታር

የእርሻ መሬት እና በላዩ ላይ ያለ የመስኖ ግንባታ

14,945,066.35

 

27/01/2019 ዓ.ም 9:00-10:00 ከሰዓት 

12

አቶ መርዋን ሱሩር

አቶ ገብሩ ገፃዲቅ

በኦሮሚያ ክልል ጂማ ከተማ ጊንጆ ቀበሌ

OR004080902010

 

200.67

 

የመኖሪያ ይዞታ

2,876,876.46

 

26/01/2019 ዓ.ም 4:00-5:00 ጠዋት  

13

አቶ መርዋን ሱሩር

አቶ ሰማን አባቢያ

በኦሮሚያ ክልል ጂማ ከተማ ጊንጆ ቀበሌ

OR004082901008

 

187

 

የመኖሪያ ይዞታ

2,709,707.08

 

26/01/2019 ዓ.ም 4:00-5:00 ጠዋት

14

አቶ መርዋን ሱሩር

አቶ መሀመድ አሊ

 

በኦሮሚያ ክልል ጂማ ከተማ ጊንጆ ቀበሌ

OR004080709004

 

141.90

 

የመኖሪያ ይዞታ

2,718,499.80

 

26/01/2019 ዓ.ም 5:00-6:00 ጠዋት

15

አቶ አብዱላዚዝ ሰማን

 

አቶ ኢዘዲን መሀመድ ከድር

 

በኦሮሚያ ክልል ጂማ ከተማ ጊንጆ ቀበሌ

OR004083101007

 

201.77

 

የመኖሪያ ይዞታ

2,912,644.29

 

27/01/2019 ዓ.ም 3:00-4:00 ጠዋት 

16

ኣቶ ኣብዱላዚዝ ሰማን

አቶ ሞሃመዲን አብዱራማን

በኦሮሚያ ክልል ጂማ ከተማ በቾ ቦሬ ቀበሌ

5835/2016

 

172

 

የመኖሪያ ይዞታ

2,431,356.20

 

27/01/2019 ዓ.ም 4:00-5:00 ጠዋት

17

አቶ አብዱላዚዝ ሰማን

አቶ ያህያ አሊያ ነጋዎ

በኦሮሚያ ክልል ጂማ ከተማ መንደራ ቆጪ ቀበሌ

OR 004062606029

238.65

 

የመኖሪያ ይዞታ

3,074,770.19

 

27/01/2019 ዓ.ም 5፡00-6፡00 ጠዋት

 በመሆኑም፦

1. ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ የሐራጁን መነሻ ዋጋ 1/4 ኛ በተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ (ሲፒኦ) በማስያዝ መጫረት ይችላል። የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሲፒኦ ማቅረብ ተመራጭ ነው።

2. ከተ.ቁ 1-11 የተዘረዘሩት ንብረቶች ጨረታ የሚከናወነው በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አዲሱ ዋናው መስሪያ ቤት 42ኛ (ወለል) ፎቅ ቢሮ ቁጥር 4203 ነው፣ ከተራ ቁጥር 12-17 የተጠቀሱት ንብረቶች ጨረታ የሚከናወነው በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጅማ ዲስትሪክት ቅጥር ጊቢ ውስጥ ነው።

3. የንግድ ማህበርን ወክሎ ለመጫረት የማህበሩን መመስረቻ እና መተዳደሪያ ደንብ የያዘና በማህበሩ ስም ንብረት ለመግዛት ስልጣን ያለው መሆን ያለበት ሲሆን ይህንኑ የሚያረጋግጥ ሰነድ በማቅረብ ይሆናል።

4. ከመኖሪያ ቤቶች በስተቀር ለጨረታ የቀረቡ ንብረቶችን በጨረታ አሸንፎ የገዛ በሽያጩ ገንዘብ ላይ 15% ተጨማሪ እሴት ታክስ ይከፍላል።

5. የጨረታ አሸናፊ ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያያዙ ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎችን እንዲሁም ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ማናቸውንም ወጪዎች ይከፍላል።

6 ንብረቶቹን ለመጎብኘት የሚፈልጉ ተጫራቾች የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዋናው መስሪያ ቤት 42 ፎቅ በአካል በመቅረብ ባንኩ በሚያመቻቸው ፕሮግራም መሰረት መጎብኘት ይቻላል።

7. በጨረታው ከፍተኛ የሆነ የጨረታ ዋጋ የሰጠ ተጫራች በባንኩ የጨረታ አሸናፊነት ደብዳቤ ከደረሰው ቀን ጀምሮ ቀሪ የሽያጩን ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ያለበት ሲሆን ክፍያውን በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ካልከፈለ ለሐራጁ ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ ተመላሽ አይደረግበትም።

8. ንብረቶቹን በጨረታ አሸንፎ የገዛ ግለሰብ ድርጅት የሽያጭ ገንዘቡን ከፍሎ ባጠናቀቀ በ15 ቀናት ጊዜ ውስጥ ንብረቱን መረከብ ያለበት ሲሆን በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ንብረቱን ካልተረከበ በንብረቱ ላይ ለሚደርስ ጉዳት ባንኩ ኃላፊነት አይወስድም። ገዢው በተጠቀሰው ጊዜ ንብረቶቹን ካልተረከበ ከንብረቶቹ ጋር በተያያዘ ለሚኖር ወጪ ኃላፊነቱን ይወስዳል።

9. ባንኩ ሐራጁን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 011 113-0511 በመደወል ወይም የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አዲሱ ዋና መ/ቤት 42ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው ሕግ ክፍል በአካል ቀርቦ ማነጋገር ይቻላል።

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ


Tender details

  • Deadline: 2026-10-07
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid closing (note): በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Bid opening: 2026-10-07 12:00
  • Bid opening (note): በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Commercial Bank of Ethiopia
  • Bid bond: 25%
  • Published on: Reporter (Sep 06, 2026)
  • Posted at: 2026-09-07T14:24:07.000Z
  • Buyer website: https://www.combanketh.com
  • Source: 2merkato
← Back to all tenders