House and Building Sale

ዓባይ ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Description

የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር አባይ 81/2018

ዓባይ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ.97/1990 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

ተ.ቁ

የተበዳሪው ስም

የንብረት አስያዥ ስም

የን ብረቱ አድራሻ

የቦታው ስፋት

የባለቤትነትማረጋገጫ /ይዞታልዩ ለመያ/ሰነድ (ካርታ) ቁጥር

የንብረት

አይነት

የጨረታ

መነሻ ዋጋ

ጨረታው  የሚከናወንበት ጊዜ

አበዳሪው ቅ/ፍ

ከተማ

 ወረዳ

 ቀበሌ

 የቤት.ቁ

ቀን

ሰዓት

1

መቅደስ ለማ

የተበዳሪው

ዐቢይ

 

አአ ቂርቆስ ክ/ከ

02

 

 

-

385 ካ.ሜ

AA000040 200219

 

ለመኖሪያ

 

22,233,211.00

 

መስከረም 26 2019 ዓ.ም

 

ጠዋት ከ4፡00-6:00

2

ጌታቸው አባተ

ተበዳሪው

 

ኢምፔሪያል

 

አ.አ ኮል/ቀ

 

 

07

 

105 ካ/ሜ

ETH000100 0000-00040 52118

ለመኖሪያ

3,181,042.00

 

መስከረም 26 2019 ዓ.ም

ከሰዓት ከ8፡00-10:00

3

ጌታቸው አባተ

ፎርቴ ሴኩራኢንዱስትሪ

ኢምፔሪያል

 

ገላን

 

ገላን

 

5000.00 ካ/ሜ

B/MG/KL/I/  122/2002

 

የኢንዱስትሪ

ቦታ

16,297,133.00

 

መስከረም 27/2019 ዓ.ም

ጠዋት ከ4፡00-6:00 

4

ትረስት ኮንስትራክሽን (ግርማ ግዳፌ)

ግርማ ግዳፌ

 

አፍሪካ ጎዳና

 

አ.አ አቃቂ ቃ/ክ/ከ

4

 

 

735.00 ካ/ሜ

01285/1

 

የንግድ/ድርጅት

 

13,830,618.00

 

መስከረም 27/2019 ዓ.ም

ከሰዓት ከ8፡00- 10:00

5

በሪምፔክስ ኃ/የተ/የግ/ማ

ሰሎሞን ሀያል

 

ልደታ

 

ሁመራ

 

 

04

 

1,950. ካ/ሜ

 

ሑ/ማ/12937/ ለ-595/85

 

የንግድ

 

11,457,732.00

 

መስከረም 26  2019 ዓ.ም

ከሰዓት ከ8፡00- 10:00

6

ደረጀ አላምረው

 

ኤ.ቢ.ማኑፋክቸሪንግ ኃ/የተ/የግ/ማ

 

ባሕር ዳር

 

ባሕር ዳር

 

ባሕር ዳር

 

መሸንቲ

 

 

5000 ካ/ሜ

 

0261/12

 

የኢንዱስትሪ ቦታ

 

33,038,779.00

መስከረም 26/2019 ዓ.ም

ጠዋት ከ4፡00-6:00

7

ገዛኸኝ ደመላሽ

ወከት የእንስሳት  መኖ ማቀነባበሪያ ኃ/ የተ.የግ/ማህበር

አምስት  ኪሎ

 

ባሕር ዳር

 

 

ግ20

 

5000 ካ/ሜ

 

ባህኢፓ/0084/09

 

የኢንዱስትሪ ቦታ

 

44,975,019.00

 

መስከረም 26/2019 ዓ.ም

 

ከሰዓት ከ8፡00- 10:00

8

ሀይለየሱስ ንጋቱ

ኢ.ኤስ.ደብሊዩ ኤ ጨርቃጨርቅ ማምረቻ

ሀያ ሁለት ማዞሪያ

 

ባሕር ዳር

 

 

14

 

10,000 ካ/ሜ

 

ባህኢፓ0102/10

 

የኢንዱስትሪ ቦታ

 

19,522,752.00

 

መስከረም 27 /2019 ዓ.ም

ጠዋት ከ4፡00-6:00

9

ከፋለ ንጉስ

የተበዳሪው

 

ቡሬ

 

ቡሬ

 

 

03

 

 

200.00 ካ/ሜ

 

8233/07

 

ለመኖሪያ

 

1,509,748.00

 

ጥቅምት 6 /2019 ዓ.ም.

ጠዋት ከ4፡00-6:00

10

ሙላት መለሰ

የተበዳሪው

 

ቡሬ

 

ቡሬ

 

 

04

 

 

200 ካ/ሜ

 

11774/2010

 

ለመኖሪያ

1,199,322.00

 

ጥቅምት 6/2019 ዓ.ም

ከሰዓት ከ8፡00 -10:00

11

ዳኛቸው አስረስ

የተበዳሪው

 

ቡሬ

 

ቡሬ

 

 

03

 

360 ካ/ሜ

 

8352/08

 

የመኖሪያ

 

1,528,857.00

 

ጥቅምት 7/2019 ዓ.ም.

ጠዋት ከ4፡00-6:00

12

ተስፋዬ መኮንን

የተበዳሪው

 

ቡሬ

 

ቡሬ

 

ቡሬ

 

 

 

200 ካ.ሜ

12456/11

 

ለመኖሪያ

 

968,674.00

 

ጥቅምት 7/2019 ዓ.ም

 

ከሰዓት ከ8፡00- 10:00

13

አማረ ደሴ

የተበዳሪው

 

እንጅባራ

 

እንጅባራ

 

 

 02

 

450ካ.ሜ

 

512/08

የንግድ

 

4,261,596.00

ጥቅምት 9/2019 ዓ.ም

 

ጠዋት ከ4፡00-6:00

14

ኢሳያስ አበበ

የተበዳሪው

 

አዘና

 

እሁዲት

እሁዲት

 

 

68.60 ካ/ሜ

573

የመኖሪያ

 

1,421,335.00

 

ጥቅምት 9/2019 ዓ.ም

ከሰዓት ከ8:00- 10:00

15

ወርቃየሁ ሰማኸኝ

ትርንጎ ደረጀ

 

አዘና

 

አዘና

 

 

01

 

200 ካ/ሜ

 

780/12

 

የመኖሪያ

 

760,347.00

 

ጥቅምት 10/2019 ዓ.ም

ጠዋት ከ4፡00-6:00

16

ወርቃየሁ ሰማኸኝ

ቤዛ ደረጀ

 

አዘና

 

አዘና

 

 

01

 

 

200ካ/ሜ

 

778/12

 

የመኖሪያ

 

603,457.00

 

ጥቅምት 10/2019 ዓ.ም

ከሰዓት ከ8፡00-10:00

17

ተመስገን አስረስ

በቀለ ታደስ

 

ዘአና

 

አዘና

 

 

01

 

310 ካ/ሜ

619/11

 

የመኖሪያ

 

570,071.00

 

ጥቅምት 11/2019 ዓ.ም

ጠዋት ከ4፡00-6:00

ማሰቢያ

  1. ተጫራቾች የጨረታ መነሻ ዋጋ 1/4ኛውን ወይም ሃያ አምስት በመቶ (25%) በባንክ የተረጋገጠ የክፍያ ሰነድ (CPO) በማቅረብ ወይም በጥሬ ገንዘብ በማስያዝ መወዳደር ይችላሉ:: በጨረታው ለተሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት ገንዘብ ወዲያውኑ ተመላሽ ይደረጋል።
  2. የጨረታው አሸናፊ ቀሪውን ገንዘብ በ15 (አስራ አምስት) ቀናት ውስጥ አጠናቆ መክፈል ይኖርበታል:: ባይከፍል ግን የሐራጁ ውጤት ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ አይመለስለትም።
  3. ንብረቱ በገዢው ስም እንዲዞር ባንኩ ለሚመለከተው መንግስታዊ አካል ደብዳቤ ይፅፋል:: የባንኩን የብድር መመሪያ መስፈርት ለሚያሟላ ገዢ ባንኩ የከፊል ብድር ሊሰጥ ይችላል።
  4. ከተራ ቁጥር 1-4 የተጠቀሱት ቤቶች ጨረታ የሚካሄደው ባንቢስ አካባበ በሚገኘው እና ከዋና መስሪያቤት ጀርባ ባለው አዳማ ሪልስቴትሕንጻ 3ኛ ፎቅ ላይ ባለው ጽ/ቤት ውስጥ ሲሆን በተራ ቁጥር 5- ላይ የተጠቀሰው ቤት ጨረታ የሚካሄደው በሁመራ ቅርንጫው ውስጥ ነው:: ከተራ ቁጥር 6-8 ድረስ የተጠቀሱት ቤቶች ጨረታ የሚካሄደው ደግሞ በባሕርዳር ዲስትሪክት ጽ/ቤት ውስጥ ነው:: እንዲሁም ከተራ ቁጥር9-17 ድረስ ያሉት ቤቶች ጨረታ የሚካሄደው ደግሞ በአበዳሪ ቅርንጫፍች ውስጥነው።
  5. ውዝፍ የሊዝ ክፍያ ተጨማሪ እሴት ታክስ፣ የስም ማዘዋወሪያ እና ሌሎች ውዝፍ ክፍያዎች እንዲሁም ገዥ እንዲከፍላቸው በህግ የተወሰኑ ታክስና ግብሮችን ገዢው/ አሸናፊው ይከፍላል።
  6. ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ በጨረታው አይገደድም።

ለበለጠ ማብራሪያ በስ.ቁ 011 554 97 36 ደውለው  መጠየቅ ይችላሉ።


Tender details

  • Deadline: 2026-10-21
  • Bid closing time: 16:00
  • Bid closing (note): የሐራጁ መዝጊያ ቀንና ሰዓት የተለያየ ነው
  • Bid opening: 2026-10-21 16:00
  • Bid opening (note): የሐራጁ መክፈቻ ቀንና ሰዓት የተለያየ ነው
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Abay Bank S.C.
  • Bid bond: 25%
  • Published on: Reporter (Sep 06, 2026)
  • Posted at: 2026-09-07T16:11:10.000Z
  • Source: 2merkato
← Back to all tenders