Accounting and Auditing, Accounting System Design
ጌታ የበጎ አድራጎት ድርጅት የኦዲት ሥራ ጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል
Description
የኦዲት ሥራ ጨረታ ማስታወቂያ
«ጌታ የበጎ አድራጎት ድርጅት» በሲቨል ማኅበረሰብ ድርጅት ባለሥልጣን ተመዝግቦ ሕጋዊ ሰውነት የተሰጠው አገር በቀል ድርጅት ነው፡፡ ድርጅቱ እኤአ የ2018 በጀት ዓመት ኦዲት የተዘረዘሩትን መሥፈርቶች የምታሟሉ ኦዲተሮች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ሰነዳችሁን በአካል በማቅረብ መወዳዳር የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።
1. የታደሰ የኦዲት ንግድ ፈቃድ፣
2. የሙያ ማረጋገጫ፣
3. TIN ፣ ኮፒና ግብር ስለመከፈሉ፣
4. ሥራውን ሠርቶ ለማቅረብ የሚጠይቀው የገንዘብ መጠንና የሚፈጅበት የጊዜ ገደብ፣
አድራሻ፡- ከጃክሮስ አደባባይ ወደ ሳኅሊተምሕረት ቤተ ክርስቲያን በሚወስደው መንገድ EBM ሕንጻ 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር B3 F2 037 ስልክ ቁጥር፡- 0911 414 524 / 0959 335 940
ጌታ የበጎ አድራጎት ድርጅት
Tender details
- Deadline: 2026-09-17
- Bid closing time: 17:00
- Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት
- Bid opening: 2026-09-17 17:00
- Bid opening (note): የጨረታ መክፈቻ ቀንና ሰአት አልተገለፀም
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Geta Charity Organization
- Published on: Addis Zemen (Sep 07, 2026)
- Posted at: 2026-09-08T07:14:26.000Z
- Source: 2merkato