House and Building Foreclosure
ቪዥን ፈንድ ማይከሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Description
የሃራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ
ቪዥን ፈንድ ማይከሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ በአዋጅ በተሰጠው ስልጣን ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል ።
|
ተ.ቁ |
የተበዳሪው ስም |
የንብረት አስያዥ ስም |
ኣበደሪ ቅርንጫፍ |
ለሐራጅ የቀረበው ንብረት አና ዝርዝር መግለጫ |
የቦታ ስፋት በካሬ
|
የሃራጅ መነሻ ዋጋ
|
ሐራጅ የሚከናወንበት ጊዜ |
||||||
|
ለሐራጅ ቀረበው ንብረት |
አድራሻ
|
የካርታ ቁጥር
|
|||||||||||
|
ቀን
|
ሰዓት
|
||||||||||||
|
ከተማ |
ወረዳ ክ/ከተማ |
ቀበሌ
|
|||||||||||
|
1 |
አቶ ተስፋዬ በቀለ |
አቶ ተስፋዬ በቀለ
|
ፍቼ ቅርንጫፍ |
ቤት
|
ፍቼ |
ኦሮሚያ ሰሜን ሸዋ ዞን ወረዳ ግራር ጃርሶ |
ድሬ ሄጦ
|
955/T-31/2015
|
245
|
443,600 (አራት መቶ አርባ ሶስት ሽህ ስድስት መቶ ብር) |
መስከረም 29/2019
|
4፡00-6፡00
|
|
1- ጨረታ የሚካሄድበት ቦታ ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ፍቼ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት
2- አሸናፊው ያ ሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መከፈል ያለበት ሲሆን ካልከፈሉ ለጨረታ መነሻ ያስያዙት ገንዘብ ተመላሽ አይደረግም።
3- ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ 1/4ኛውን በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ ከፍያ ማስያዣ / ሲፒኦ/ በማስያዝ መጫረት ይችላል።
4- ቤቱ ያለበትን ሁኔታ ለማየት ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ፍቼ ቅርንጫፍ አማካኝነት ጽ/ቤት በመቅረብ ከጨረታ በፊት ባሉ የስራ ቀናት እና የጨረታው ቀን በቦታው በመገኘት መመልከት ይቻላል።
5- በንብረቱ ላይ ከመንግስት የሚፈለጉ ግብሮችን፣ ቫት፣ የስም ማዛወሪያ እና ሌሎች ወጪዎችን የጨረታ አሸናፊው ይሸፍናል።
6- ተቋሙ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለተጨማሪ መረጃ፡- በስልክ ቁጥሮች 0912093909/091303298 መደወል ይችላሉ።
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ
Tender details
- Deadline: 2026-10-09
- Bid closing time: 10:00
- Bid opening: 2026-10-09 10:00
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Vision Fund Micro Financing Institution
- Bid bond: 25%
- Published on: Addis Zemen (Sep 09, 2026)
- Posted at: 2026-09-09T09:20:39.000Z
- Source: 2merkato