Accounting and Auditing, Accounting System Design

የኢትዮጵያ ሠራተኛ ማህበራት ኮንፌደሬሽን (ኢሠማኮ) ለቀጣይ ሶሰት ዓመታት በየዓመቱ በውጭ ኦዲተር ማስመርመር ይፈልጋል

Description

የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ

የኢትዮጵያ ሠራተኛ ማህበራት ኮንፌደሬሽን (ኢሠማኮ) ከLo-Norway ከሚባል ለጋሽ ድርጅት ጋር በመተባበር የሚሠራውን ፕሮጀክት የፋይናንስ ስነድን እ.ኤ.አ ከጥር 1/2026 ዓ.ም ጀምሮ እንደ አስፈላጊነቱ በማየት በሚያደርገው ጥሪ መሠረት ለቀጣይ ሶሰት ዓመታት በየዓመቱ በውጭ ኦዲተር ማስመርመር ይፈልጋል::

1. ተጫራቾች የቻርተርድ ሰርቲፋይድ አካውንትስ ኦዲት ፈቃድ፣ የዘመኑን የግብር የከፈሉ፣ የታደሰ የታክስ ክሊራንስ እና ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፣

2. ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ከመስቀል አደባባይ ወደ ቦሌ በሚወስደው መንገድ ፊላሚንጎ ባር አጠገብ ከሚገኘው የኢትዮጵያ ሠራተኛ ማኀበራት ኮንፌደሬሽን / ኢሠማኮ ዋናው መ/ቤት ረጅሙ ህንጻ ቢሮ ቁጥር 416 በማምጣት ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ5 የሥራ ቀናት ውስጥ መግዛት ይቻላል::

3. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይህ ማስታወቂያ በወጣ በ5ኛው የሥራ ቀን ከቀኑ 11 ሰዓት ተዘግቶ በ6ኛ ቀን ከረፋዱ 4፡30 በኢሠማኮ ዋናው መ/ቤት ቢሮ ቁጥር 402 ይከፈታል:: 6ኛው ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ ቀጥሎ ባለው የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓትና ቦታ ይከፈታል::

4. ኮንፌዴሬሽኑ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፈል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

አድራሻ፡-
ከመስቀል አደባባይ ወደ ቦሌ በማወስደው መንገድ ፊላሚንጎ ባር አጠገብ
ለተጨማሪ ማብራሪያ ስስክ ቁጥር 0911-23-01-38 ወይም 0913-27-50-97 መደወል ይቻላል::


Tender details

  • Deadline: 2026-09-14
  • Bid closing time: 17:00
  • Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ በወጣ በ5ኛው የሥራ ቀን ከቀኑ 11 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-09-15 12:00
  • Bid opening (note): ይህ ማስታወቂያ በወጣ በ6ኛ ቀን ከረፋዱ 4፡30
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: The Confederation of Ethiopian Trade Unions
  • Buyer address: አዲስ አበባ/ ከመስቀል አደባባይ ወደ ቦሌ በሚወስደው መንገድ ላይ የቀይ ሽብር ሰማዕታት መታሰቢያ ሙዚየም አለፍ ብሎ በሚገኘው የኢሠማኮ ዋናው መ/ቤት አጭሩ ህንፃ
  • Bid document price: 200 (ሁለት መቶ ብር)
  • Published on: Reporter (Sep 09, 2026)
  • Posted at: 2026-09-10T07:36:02.000Z
  • Source: 2merkato
← Back to all tenders