Accounting and Auditing, Accounting System Design
ፀሐይ ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ትሬዲንግ አክሲዮን ማህበር የ2018 ዓ.ም. የበጀት አመቱን በIFRS በውጭ ኦዲተር ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል
Description
ጨረታ ማስታወቂያ
1ኛ. ድርጅታችን ፀሐይ ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ትሬዲንግ አክሲዮን ማህበር የ2018 ዓ.ም የበጀት አመቱን በIFRS በውጭ ኦዲተር ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል።
በዚሁ መሰረት
1ኛ. የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያለው/ያላት
2ኛ. የፌደራል መስሪያ ቤቱ የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ያለው/ያላት
3ኛ. የግብር መለያ ሰርተክፌት ያለው/ያላት
4ኛ. IFRS/ አለማቀፍ ፋይናንስና አተገባበር /ስርአት የሙያ ፈቃድ ያለው/ ያላት
2ኛ. የድርጅታችን የውስጥ የኦዲት አገልገሎት የሚሰጥ ተቋም በኮንትራት ቀጥሮ ማሰራት ይፈልጋል።
በዚሁ መሰረት
1ኛ. የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያለው/ያላት
2ኛ. የፌደራል መስሪያ ቤቱ የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ያለው/ያላት
3ኛ. የግብር መለያ ሰርተክፌት ያለው/ያላት
ከዚህ በላይ የተዘረዘሩት መስፈርቶችን የምታማሉ ድርጅቶች በሰባት (7) የስራ ቀናት ውስጥ በስም የታሸገ ኢንቨሎፕ የመጫረቻ ዋጋ እንድታቀርቡልን እንገልጻለን።
አድራሻ፡- መስቀል ፍላወር ድሪም ላየነር ሆቴል ጎን ጀምአ ህንፃ 8ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 01
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 011 470-0424፣ 011 470-0413፣ 09-29-90-57-44 ይደውሉ።
Tender details
- Deadline: 2026-09-16
- Bid closing time: 12:00
- Bid closing (note): በሰባት (7) የስራ ቀናት ውስጥ
- Bid opening: 2026-09-16 12:00
- Bid opening (note): የጨረታው መክፈቻ ቀንና ሰዓት አልተገለፀም
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: TSEHAY TRANSPORT AND LOGISTICS TRADING S.C
- Published on: Reporter (Sep 09, 2026)
- Posted at: 2026-09-10T08:21:41.000Z
- Source: 2merkato