Water Pipes and Fittings
የወንጂ/ሸዋ ስኳር ፋብሪካ የተለያዩ መለዋዎጫዎች እና ግብአቶች በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
More tags
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
ግልጽ ጨረታ ቁጥር WSSFP/LP/006/2026
የወንጂ/ሸዋ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መለዋዎጫዎች እና ግብአቶች በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
|
ምድብ |
የእቃው አይነት |
|
1 |
DIFFERENT BOLT,NUT, WASHER, CIRCLIPS, COTTER PIN, and VALVES, FLAT FILE |
|
2 |
FACTORY ELECTRICAL ITEMS (power supply, signal isolator, total counter, PH transmitter, weighing indicator, miniature circuit breaker, overload relay, IGBT MODULE, Pneumatic reducer valve and graphite packing) |
|
3 |
SUGAR BAG and SEWING YARN |
|
4 |
DIFFERENT PASTES, PAINTS and OILS, FLEXIBLE HOSE, FIRE FIGHTING HOSE WITH COUPLING, DIFFERENT HOSES, SCRAPPING CUTTER AND BRUSH. |
|
5 |
RO-MEMBRANE, CARTILAGE FILTER, ANIONIC & CATIONIC RESIN, MULTIGRADE FILTER, MILL SANITERY CHEMICALS, ANTISCALENTS, FLOTATION FLOCULANTS CAUSTIC SODA.... And others) |
|
6 |
COMPLETE DEEP WELL PUMP WITH MOTOR AND OTHER ACCESSORIES, COMPLETE CENTRIFUGAL HORIZONTAL PUMP WITH MOTOR. |
|
7 |
INPUTE FOR POULTRY FARM (CONCETRATE, LYSINE, METHIONINE, DEP, COLORANT YELLOW, TOXIN BINDEY, RUMINANT PRIMIX) |
|
8 |
ELECTRO-MECHANICAL ITEMS, CIVIL WORK, UTILITY, WATER SUPPLY AND SANITARY, |
1. በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ ለእያንዳንዱ ምድብ ለየብቻ የማይመለስ 400 (አራት መቶ ብር ብቻ) በኢትዮጰያ ንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር 1000473232708 በጨረታ ተሳታፊው ድርጅት ስም ገቢ በማድረግ ከላይ በተጠቀሱት ግዢዎች የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ከዚህ በታች በተገለጸው አድራሻ በመግዛት በጨረታው መወዳደር ይችላሉ፡፡
ወንጂ/ሸዋ ስኳር ፋብሪካ
ሜክሲኮ ፊሊፕስ ህንፃ 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 201
ለተጨማሪ መረጃ 011 558 5229 / 0115 516 082/ 0984 550 101
አዲስ አበባ
2. ተጫራቾች ከሚያቀርቡት ሰነድ ጋር ቴክኒካል ዶክመንት ጋር የታደሰ ንግድ ፍቃድ፤ የታክስ ክሊራንስ ሰርተፊኬት የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፊኬት፤ የግብር ከፋይነት የምስክር ወረቀት ፤ የአቅራቢዎች የምዝገባ ሰርተፊኬት እና ለጨረታ ማስከበሪያ በጨረታ ሰነድ ውስጥ የተጠቀሰውን የገንዘብ መጠን ማቅረብ አለባቸው፡፡
3. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ሰነድ በየግዢ መጠይቁ ለየብቻ በታሸገ ኢንቨሎፕ በማድረግ ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ለመጀመሪያ ጊዜ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉ 15 ተከታታይ ቀናት ከቀኑ 6፡00 ከመሆኑ በፊት ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡
4. ጨረታው በተመሳሳይ ቀን ከቀኑ 7፡30 ሰአት ላይ ከላይ በተገለጸው አድራሻ ቢሮ ቁጥር 201 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ ነገር ግን ቀኑ የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን የሚሆን ሲሆን ትክክለኛው ቀን በጨረታ ሰነዱ ውስጥ የሚጠቀስ ይሆናል፡፡
5. ወንጂ/ሸዋ ስኳር ፋብሪካ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ወንጂ/ሸዋ ስኳር ፋብሪካ
Tender details
- Deadline: 2026-09-25
- Bid closing time: 12:00
- Bid closing (note): ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ለመጀመሪያ ጊዜ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉ 15 ተከታታይ ቀናት ከቀኑ 6፡00
- Bid opening: 2026-09-25 13:30
- Bid opening (note): ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ለመጀመሪያ ጊዜ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉ 15 ተከታታይ ቀናት ከቀኑ 7፡30 ሰአት
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Wonji Shoa Sugar Factory
- Buyer address: ፊሊፕስ ሕንፃ 3ኛ ፎቅ የቢሮ ቁጥር 301
- Bid document price: 400.00 ብር ለእያንዳንዱ ምድብ
- Published on: Addis Zemen (Sep 11, 2026)
- Posted at: 2026-09-12T08:19:15.000Z
- Source: 2merkato