Stationery

በድሬዳዋ አስተዳደር የሳቢያን 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የፅህፈት መሳሪያዎች፣ የኤሌትሪክና የኤሌክትሮኒከስ እቃዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ የትምህርት መርጃ እና የስፖርት እቃዎችን፣ የቧንቧ እቃዎች፣ የህትመት አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

በድሬዳዋ አስተዳደር የሳቢያን 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የሚከተሉትን ዕቃዎችን

  1.  የፅህፈት መሳሪያዎች
  2.  የኤሌትሪክና የኤሌክትሮኒከስ እቃዎች
  3. የፅዳት እቃዎች የትምህርት መርጃ እና 
  4. የስፖርት እቃዎችን የቧንቧ እቃዎች
  5. የህትመት አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

 በዘሁ መሰረት ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ድሬዳዋ ሳቢያን 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ገዝተው መሳተፍ ይችላሉ።

  1. ተጫራቾች በዘርፉ የዘመኑን ግብር የከፈሉበትን እና በ2018 ዓ.ም የታደሰ ሕጋዊ የንግድ ፍቃድ ማቅረብ የሚችልና ተጨማሪ የእሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆነ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል::
  2. ተጫራቾች ባቅራቢነት ዝርዝር የተመዘገበ እና በመንግስት ግዥ ለመሳተፍ የሚያስችል የምዝገባ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል።
  3. የጨረታ ማስከበሪያ 3000.00 (ሶስት ሺ ብር) ቢድ ቦንድ በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ የተረጋገጠ ቼክ ወይም ሲፒኦ ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
  4. ተጫራቾች ውል ማስከበሪያ 10% ማስያዝ ይኖርባቸዋል አንድ ተጫራች በተሰጠው ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ መስጠት አይችልም፡፡
  5. በእያንዳንዱ ዕቃ የሚጫረቱበትን ዋጋ በመጥቀስ በስም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
  6. የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን አንስቶ ለ15የሥራ ቀናት ክፍት ሆኖ ከቆየ በኋላ በ16ኛው ተብሎ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ 4፡30 ተጨራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በት/ቤቱ አዳራሽ ይከፈታል፡፡ይህ ቀን በዓል ከሆነ በቀጣዩ የሥራ ቀን ይከፈታል፡፡
  7. አሸናፊ ተጫራቾች ውል ተዋውለው ያሸነፉበትን ዕቃዎች በሙሉ በ7 ቀናት ድሬዳዋ ሳቢያን 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በማምጣት ለንብረት ክፍል ማስረከብ ይኖርበታል።
  8. ተጫራቾች በሚወዳደሩበት የግዢ መደብ ላይ የጨረታ መደበኛ ሰነዱን ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ድሬዳዋ በሚገኘው የሳቢያን 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ቢሮ ቁጥር 6 በመምጣት ብር 300 ከፍለው መውሰድ ይችላሉ፡፡
  9. ት/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ ለሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ማሳሰቢያ ፡-ማንኛውም ተጫራች ጨረታ ከመከፈቱ ቀን በፊት በሚወዳደርባቸው የግዢ መደቦች ላይ በዝርዝር ለቀረቡት እቃዎች ናሙና የማቅረብ ግዴታ አለበት ሆኖም ጨረታ ከተከፈተ በኋላ የሚቀርብ ናሙና ተቀባይነት ስሌለው ከጨረታው ውጪ የሚሆን መሆኑን እናሳስባለን ናሙናውን የጨረታ ግምገማ ሲያልቅ መውሰድ ይችላል ።

በስልክ ቁጥር  09-37-68-74-73/09-15-00-75-24/


Tender details

  • Deadline: 2026-10-03
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid closing (note): የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን አንስቶ ለ15 የሥራ ቀናት ክፍት ሆኖ ከቆየ በኋላ በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-10-03 10:30
  • Bid opening (note): የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን አንስቶ ለ15 የሥራ ቀናት ክፍት ሆኖ ከቆየ በኋላ በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት
  • Region: Dire Dawa
  • Publishing entity: Sabyan Secondary School
  • Bid bond: 3000.00 ብር
  • Bid document price: 300.00 ብር
  • Published on: Melekite Dire (Sep 16, 2026)
  • Posted at: 2026-09-18T10:07:05.000Z
  • Source: 2merkato
← Back to all tenders