Accounting and Auditing, Accounting System Design
ለኢትዮጵያ ክሮኒክስ ማዮሎጂነስ ሊኬሚያ ሕሙማን ማኅበር ከሐምሌ 1 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ሰኔ 30 ቀን 2018 ዓ.ም ሂሳቡን ማስመርመር ይፈልጋል
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
ለኢትዮጵያ ክሮኒክስ ማዮሎጂነስ ሊኬሚያ ሕሙማን ማኅበር ከሐምሌ 1 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ሰኔ 30 ቀን 2018 ዓ.ም ሂሳቡን ማስመርመር ስለሚፈልግ የዓመቱን ግብር የከፈለ እና ሕጋዊ ፍቃድ ያለው ኦዲተር ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ሦስት ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ገቢ እንዲያደርጉ እንጠይቃለን፡፡
ለበለጠ መረጃ፦ 094530442
የኢትዮጵያ ክሮኒክስ ማዮሎጂነስ
ሊኬሚያ ሕሙማን ማኅበር
Tender details
- Deadline: 2026-09-15
- Bid closing time: 17:00
- Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ሦስት ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ
- Bid opening: 2026-09-15 17:00
- Bid opening (note): የጨረታ መክፈቻ ቀንና ሰዓት አልተገለጸም
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: የኢትዮጵያ ክሮኒክስ ማዮሎጂነስ ሊኬሚያ ሕሙማን ማኅበር
- Published on: Addis Zemen (Sep 12, 2026)
- Posted at: 2026-09-12T08:45:22.000Z
- Source: 2merkato