ICT
ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ዲዛይንና ግንባታ ቁጥጥር ድርጅት Enterprise Resource Planning (ERP) system አገልግሎት ለመተግበር በሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በማዉጣት አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Description
የጨረታማስታወቂያ
የጨረታ መለያ ቁጥር CEDCSE/NO 06/2018
ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ዲዛይንና ግንባታ ቁጥጥር ድርጅት Enterprise Resource Planning (ERP) system አገልግሎት ለመተግበር በሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በማዉጣት አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል ፡፡
በዚሁ መሰረት ተጫራቾች ፡-
1. የዘመኑን ግብር የከፈሉና በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ የሚችሉ
2. ፈቃዳቸውንና ምዝገባ ሰርተፍኬታቸዉን ለ2018 ዓ.ም ያሳደሱ፣ እና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (ቲን) ሰርትፍኬት ማቅረብ የሚችሉ
3. ተጫራቾች ተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ መሆናቸዉን የሚያረጋግጥ የተመዝጋቢነት ሰርተፊኬት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
4. ተጫራቾች በጨረታ ሰነዱ ላይ የተዘረዘረውን እያንዳንዱን ዋጋ ሞልተው / ፈርመው እና የድርጅቱን ማህተም በማድረግ ፋይናንሻል ኦርጂናል ዶክመንት አንድ እና ፍይናሻያል ኮፒ ሁለት ቴክኒካል ኦርጂናል ዶክመንት አንድ እና ቴክኒካል ኮፒ ሁለት ለየብቻ በማድረግ እና በማሸግ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ እስከ 15ኛው ቀን 8፡30 ሰዓት ድረስ በድርጅቱ ግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ክፍል በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ ጨረታው ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ15ኛው ቀን ከቀኑ 8፡30 ላይ ተዘግቶ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ9፡00 ሰዓት ላይ ይከፈታል፡፡ 15ኛው ቀን የስራ ቀን ካልሆነ ጨረታው በሚቀጥለው የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓትና ቦታ ተዘግቶ ይከፈታል፡፡
5. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ (CPO) 50,000 (ሀምሳ ሺህ ብር) ቴክኒካል ዶክመንት ውስጥ አስገብተው ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
6. ተጫራቾች የተዘጋጀውን ዝርዝር የጨረታ ሰነድ 300.00 (ሶስት መቶ ብር) በመክፈል ከድርጅቱ ግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ክፍል ቀርበው መውሰድ ይችላሉ፡፡
7. ድርጅቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 0912 818 102 / 0955 445 261 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።
የድርጅቱ አድራሻ ሆሳዕና ከተማ ወደ ወልቂጤ መውጫ መንገድ ካቶሊክ ት/ቤት ጎን ላይ
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ዲዛይንና ግንባታ ቁጥጥር ድርጅት
Tender details
- Deadline: 2026-09-26
- Bid closing time: 14:30
- Bid closing (note): ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ15ኛው ቀን ከቀኑ 8፡30 ሰዓት
- Bid opening: 2026-09-26 15:00
- Bid opening (note): ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ15ኛው ቀን ከቀኑ በ9፡00 ሰዓት
- Region: Central Ethiopia
- Publishing entity: Central Ethiopia Design and Construction Supervision Organization
- Bid bond: 50,000.00 ብር
- Bid document price: 300.00 ብር
- Published on: Addis Zemen (Sep 12, 2026)
- Posted at: 2026-09-12T09:51:55.000Z
- Source: 2merkato