House and Building Sale
የወላይታ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል
House and Building SaleSales, Disposals and ForeclosureHouse and Building Foreclosure
South Ethiopia Regional State
Description
የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ
በአፈ/ከሳሾች እነ ዶ/ር መሠለ ከበደ 4ቱ ሰዎች እና በአፈ/ተከሳሽ ዳሞታ ቴክኖሎጂና ቢዝነስ ኮሌጅ መካከል ባለው የአፈጻጸም ክስ መነሻ በወላይታ ዞን ሻንቶ ከተማ ውስጥ በሰሜን አቶ መድህን አበባየሁ፤ በደቡብ መንገድ፤ በምስራቅ አቶ አዲላ ገበየሁ ፤ እና በምዕራብ መንገድ አዋስኖ በ 385 ካሬ ሜትር ይዞታ ላይ ያረፈ መኖሪያ ቤት መነሻ ዋጋ 3,500,000(ሶስት ሚሊዮን አምስት መቶ ሺህ ብር) የሚሸጥ ስለሆነ ለመጫረት የሚፈልግ በቀን 11/02/2019 ዓ/ም ከረፋዱ 5፡00-6፡00 ሰዓት ድረስ ባለው ጊዜ ተጫርቶ መግዛት የሚችል መሆኑን የወላይታ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት አዟል።
የወላይታ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-10-21
- Bid closing time: 12:00
- Bid opening: 2026-10-21 12:00
- Region: South Ethiopia Regional State
- Publishing entity: South Ethiopian Regional Government State Wolaita Zone High Court
- Published on: Addis Zemen (Sep 11, 2026)
- Posted at: 2026-09-12T10:02:46.000Z
- Source: 2merkato