Industrial Machinery Provision and Installation
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ወላይታ ሶዶ ዲስትሪክት የዳቦ ማምረቻ ማሽነሪ ባሉበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ/ለማከራየት ይፈልጋል
More tags
Description
የዝግ ጨረታ ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ወላይታ ሶዶ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ ሞዳሊቲ አቶ ሊሬ ጊቦሬ በዱቤ ግዥና ኪራይ ያስተላለፈ ሲሆንም ደንበኛው በውሉ መሰረት የኪራይ ክፍያ ግዴታቸውን ባለመወጣታቸው ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የዳቦ ማምረቻ ማሽኔሪ ባሉበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ለማከራየት ይፈልጋል።
|
ተ.ቁ |
የተከራዩ ስም |
የሚሸጠው ንብረት አይነት እና ዝርዝር መረጃ |
ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ |
የዝግ ጨረታ መነሻ ዋጋ (ብር) |
ዝግ ጨረታ ሚካሄድበት ቦታ |
የዝግ ጨረታ የሚካሄድበት ቀንና ሰዓት |
የጨረታ ሁኔታ
|
|
1 |
አቶ ሊሬ ጊቦሬ |
1, Rotary Over 16 Try (01) set፣ 2. Volumetric Dough Divider የሊጥ ማከፋፈያ (01) set 3 Mixer የሊጥ መቀላቀያ (01) set 4.Proofer for rotary oven with steam generator (01) set ፤5.Molding machine የሊጥ ቅርጽ ማውጫ (01) set ፣6. Brade slicer የዳቦ መቁረጫ እንድ (1) set ፣7. French bread tray and rottey for ATDF250 ሁለት (02) set: 8. Flat tray with trolley for ATDF 250 ሁለት (02) እና 9. Diesel Generator ኣንድ (01) set ናቸው። |
ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት በሀዲያ ዞን፣ ሆሳዕና ከተማ አስ/ር፣በ ጀሎናረሞ ቀበሌ ክልል ውስጥ በተቋቋመው በአቶ ሊፊ ገይራ የተከራይ የዳቦ ማምረቻ ቦታ፣
|
9,614,186.54
|
ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት በሀዲያ ዞን፣ ሆሳዕና ከተማ አስ/ር፣በ ጀሎናረሞ ቀበሌ ክልል ውስጥ በተቋቋመው በአቶ ሊፊ ገይራ የተከራይ የዳቦ ማምረቻ ቦታ፣
|
ጥቅምት 04 2019 ዓ.ም 4፡00 እስከ 6፡00
|
ዝግ ጨረታ
|
የዝግ ጨረታው መመሪያ
1.በዝግ ጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ ስምና አድራሻ በመጥቀስ፣ የታደሰ መታወቂያ ኮፒ፤ የጨረታውን መነሻ ዋጋ 1/4ኛ ወይም 25% በኢትዮጵያ ልማት ባንክ ወላይታ ሶዶ ዲስትሪክት ስም የተዘጋጀ በባንክ የተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ ሰነድ ሲ.ፒ.ኦ (CPO) ኮፒ አያይዞ ማቅረብ ይጠበቃል፡፡ ከዚህ በተጨማሪ ገዢው የሚገዘበትን ዋጋ በመግለጽ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ወላይታ ሶዶ ዲስትሪክት ጽ/ቤት ለዚሁ ተግባር በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ እስከ ጥቅምት 03 ቀን 2019ዓ.ም ከቀኑ 10፡00 ሰዓት ድረስ ማመልከቻ ማስገባት ይቻላል።
2.ንብረቱ የሚገኘው በሆሳዕና ከተማ፤ጀሎናረሞ ቀበሌ ክልል ውስጥ በተከራይ ማምረቻ ቅጥር ግቢ ውስጥ ነው። የዝግ ጨረታ አሸናፊ 15% ተጨማሪ እሴት ታክስን (VAT) ፤ ንብረቶችን በጥሬ ገንዘብ ወይም እጅ በእጅ ሽያጭ የሚገዛ ከሆነ ከቀረጥ ነጻ መብት የመጠቀም ማስረጃ ማቅረብ ይኖርበታል። ከቀረጥ ነጻ የመጠቀም መብት ከሌለው በመንግስት በሕግ የተወሰነ ታክስ ጨምሮ የሚጠየቁ ማንኛውንም ከፍያ በቅድሚያ በመክፈል ንብረቱን ይረከባል።
3.ንብረቱን ሙሉ በሙሉ በካሽ በጥሬ ገንዘብ ለመግዛት ተወዳድሮ ያሸነፈ ተጫራች ንብረቱን ይረከባል። በዝግ ጨረታ መሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም አካል (ግለሰብ፣ተቋማት ወይም አነስተኛና መካከለኛ ማህበራት) ከቀረጥ ነጻ የመጠቀም ተመሳሳይ መብት ያለው ከሆነ ወይም መንግስት በንብረቶቹ ላይ የሚያስከፍለውን የጉምሩክ ቀረጥ ለመከፈል ፍቃደኛ የሆነ ሁሉ በዝግ ጨረታ መሳተፍ ይችላል፤
4.ንብረቱን በከፊል ለመከራየት የሚፈልግ ተጫራች ከሆነ ቢያንስ ያሸነፈበትን ዋጋ 20% ቅድሚያ በመክፈልና የባንኩን የሊዝ ኪራይ መስፈርት በሟሟላት በ5 (አስራ አምስት) ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ አጠቃሎ የማሽኔሪ ኪራይ ውል መፈረም ይኖርበታል። ሆኖም ግን በተሰጠው ጊዜ ውስጥ ግዴታውን ካልተወጣ የዝግ ተጫራች አሸናፊነቱ ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ ሙሉ በሙሉ ለባንኩ ገቢ ይደረጋል። ለተሸነፉ ተጫራቾች በጨረታው ያስያዙት የክፍያ ማዘዣ ሰነድ ሲ.ፒ.ኦ (CPO) ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል።
5.ንብረቱ በባንኩ የካፒታል ዕቃ ዱቤ ግዥና ኪራይ መስፈርት መሰረት የመከራየት ዕቅድ ያለው ተጫራች የባንኩን ካፒታል ዕቃ ዱቤ ግዥና ኪራይ በቅድሚያ እርግጠኛ መሆንና በባንኩ ፖሊሲ እና መመሪያ መሰረት ባንኩ የሚያከናውነው ዮፐሮጀክቱ ጥናት ላይ የሚቀመጡ ቅድመ ሁኔታዎች መስማማት ይጠበቅበታል። የዝግ ጨረታ አሸናፊ ማሸነፉ ከተገለጸበት ቀን ጀምሮ ንብረቱን ለማስተዳደር የሚወጡ ተያያዥ ወጪዎችን የመሸፈን ግዴታ ይጠበቅበታል።
6.የዝግ ጨረታ አሸናፊ የካፒታል ዕቃው ከለበት ቦታ ወደ ሚፈለግበት ቦታ ማጓጓዣ ወጪ የጉዞ ኢንሹራንስ፤ስራ ማስጀመሪያና ተያያዥ ወጪዎችን ገዥው ይከፍላል።
7.የዝግ ጨረታው ተጫራቹ ወይም ሕጋዊ ወኪል በተገኘበት ጥቅምት 04 ቀን 2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 እስከ 6፡00 ሰዓት በኢትዮጰያ ልማት ባንክ ወላይታ ሶዶ ዲስትሪከት ሎን ወርከአውት ዲቪዥን ቢሮ ይደረጋል። ስለንብረቱ ሁኔታ ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት ኢትዮጰያ ልማት ባንክ ወላይታ ሶዶ ዲስትሪክት በአካል በመቅረብ ወይም በስልክ ቁጥር በስልክ ቁጥር 046-180-1528/38 ደውሎ ማነጋገር ይችላል። ንብረቶቹን መጎብኘት የሚፈልግ ተጨራች ከዝግ ጨረታ ቀን በፊት ባሉት ጊዜያት ቀጠሮ በመያዝ ንብረቶቹ በሚገኙበት በተከራይ ማምረቻ ቅጥር ግቢ ውስጥ በአካል በመቅረብ መጎብኘት ይቻላል። ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ የዝግ ጨረታን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው። በተጨማሪም ንብረቱ በገዥው ስም እንዲዞር ባንኩ ለሚመለከተው መንግስታዊ አካል ደብዳቤ ይጽፋል።
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ወላይታ ሶዶ ዲስትሪክት
Tender details
- Deadline: 2026-10-14
- Bid closing time: 10:00
- Bid opening: 2026-10-14 10:00
- Region: South Ethiopia Regional State
- Publishing entity: Development Bank of Ethiopia
- Buyer address: DBE Head Office, Property and Facility Management Directorate Procurement Team, Tower II,5th floor,
- Bid bond: 25%
- Published on: Addis Zemen (Sep 13, 2026)
- Posted at: 2026-09-14T08:35:22.000Z
- Source: 2merkato