House and Building Sale

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሽረ እንዳስላሴ ዲስትሪክት የመኖርያ ይዞታ ስፋቱ 150 ካ/ሜ የሆነ ባለበት ሁኔታ በግልፅ ሐራጅ በመሸጥ ማስተላለፍ ይፈልጋል

Description

የሐራጅ ማስታወቂያ

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጁ ቁጥር 97/90፤ 216/92 እና 1147/11 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመለከተውን ንብረት ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ሐራጅ በመሸጥ ማስተላለፍ ይፈልጋል ::

.

የተበዳሪዉ ስም

መያዣ/ ዋስ ሰጭ

ቤቱ የሚገኝበት

የካርታ ቁጥር/ የቁራሽ መሬት ልዩ መለያ ኮድ

የቤቱ/ የቦታዉ አገልግሎት እና ስፋት

የጨረታ መነሻ ዋጋ ብር

ጨረታ የሚካሄደበት

ከተማ

ቀበሌ

ቀን

ሰዓት

ጨረታ የሚከናወንበት ቦታ

1

አቶ ወረስ /ሁር ታድዮስ

አቶ ወረስ /ሁር ታድዮስ

ዓድዋ

07

985/2026

የመኖርያ ይዞታ /ስፋት 150 /

6,730,298.12

03/02/2019 .

ከጠዋቱ 3:00 እስከ 4:00

// ባንክ ዓድዋ ቅርንጫፍ ዓድዋ ከተማ

ማሳሰቢያ፤

1. ተጫራቾች ለጨረታ ሲቀርቡ በጨረታው እለት የጨረታ መነሻ ዋጋ 1/4ኛውን በባንክ በተረጋገጠ ሲ.ፒ.ኦ.ይዘው መቅረብ አለባቸው፡፡

2. ተጫራቾች በጨረታዉ ሰዓት እና ቦታ ማንነታቸዉን የሚገልጽ የታደሰ ወይም የፋይዳ መታወቂያ ይዘዉ መቅረብ አለባቸዉ::

3. በዉክልና መጫረት የሚፈልጉ በወካይ ስም የማይንቀሳቀስ ንብረት ለመግዛት የሚያስችል ግልጽ የዉክልና ማስረጃ ዋናዉን እና ኮፒ እንዲሁም ተወካዮችም ማንነታቸዉን የሚገልጽ የፋይዳ መታወቂያ ይዘዉ መቅረብ አለባቸዉ::

4. የጨረታ አሸናፊዉ የሚለየዉ የጨረታዉ ዉጤት ሸረ እንዳስላሴ ዲስትሪክት ጨረታ ኮሚቴ ተቀባይነት ካገኘ በኃላ ባንኩ የጨረታ አሸናፊዉን በጽሁፍ ሲያሳዉቅ ነዉ::

5. የጨረታው አሸናፊ ጨረታዉን ማሸነፍ በጽሁፍ ከገለጸበት ቀን ጀምሮ በሚቆጠሩ በ15 ቀናት ዉስጥ ቤቱን በጨረታ ተጫርቶ የገዛበትን ዋጋ አጠቃሎ መክፈል ይኖርበታል::

6. በንብረቱ ጋር የተያያዙ ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎች፤ ታክስ/ግብር፤ እንዲሁም ከስም ዝዉዉር ጋር የሚገኛኑ ማናቸዉም ወጭወችን የጨረታዉ አሸናፊ ይከፍላል::

7. ጨረታ አሸናፊዉ ያሸነፈበትን በ15 ቀናት ዉስጥ ካልከፈለ ጨረታዉ ፈርሶ ቅድሚያ የከፈለዉ ገንዘብ (ለጨረታ ማሰከበርያ ያስያዘዉ ገንዘብ) ይወረስበታል::

8. ስለቤቱ ዝርዝር ሁኔታ ማወቅ የሚፈልግ ቤቱን በአካል በማየት ወይም በስልክ ቁጥር 034 244 0431 እና 09-13-73-22-59 በመደወል መረጃ ማግኘት ይችላል::

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሽረ እንዳስላሴ ዲስትሪክት


Tender details

  • Deadline: 2026-10-13
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid opening: 2026-10-13 10:00
  • Region: Tigray
  • Publishing entity: Commercial Bank of Ethiopia
  • Bid bond: 25%
  • Published on: Reporter (Sep 13, 2026)
  • Posted at: 2026-09-14T09:30:22.000Z
  • Buyer website: https://www.combanketh.com
  • Source: 2merkato
← Back to all tenders