House and Building Sale
ዳሸን ባንክ አ.ማ. የንግድ ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Description
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ
የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0037/26
ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሰረት የሚከተሉትን የተበዳሪ /አስያዥ/ ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል፡፡
|
ተ.ቁ |
የተበዳሪው ስም |
አበዳሪው ቅርንጫፍ |
የአስያዥ ስም |
ቤቱ ሚገኝበት አድራሻ |
የንብረቱ አይነት |
የጨረታ መነሻ ዋጋ |
ጨረታው የሚካሄድበት |
||||
|
ከተማ |
ቀበሌ |
የካርታ ቁጥር |
የቦታ ስፋት |
ቀን |
ሰዓት |
||||||
|
1 |
ረመዳን አብድራህማን አብራሂም |
ሀረር |
ረመዳን አብድራህማን አብራሂም |
ሀረር |
13 |
14833FR-13-21-4 |
990 ካ.ሜ |
ለንግድ ቤት |
29,393,332.20 |
ጥቅምት 10 ቀን 2019 ዓ.ም በዳሸን ባንክ ድሬዳዋ ቀጠና ጽ/ቤት |
4:00-6:00 |
ማሳሰቢያ
1. ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ 25% የጨረታ ማስከበሪያ በዳሸን ባንክ ክፍያ ማዘዣ (CPO) በጨረታው ዕለት ይዘው በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ፡፡
2. ጨረታው በሰንጠረዡ ላይ በተገለፀው ቀን እና ሰዓት በዳሸን ባንክ ድሬዳዋ ቀጠና ጽ/ቤት።
3. ለመንግስት የሚከፈል ግብር፣ ታክስ ፣ውዝፍ የሊዝ ክፍያ፣ ተጨማሪ እሴት ታክስን እና ሌላም ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ወጪዎችን ገዢው ይከፍላል።
4. የጨረታው አሸናፊ ደብዳቤ ከተሰጠበት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ዋጋ በ15 ቀናት ውስጥ አጠናቆ መክፈል ይኖርበታል። ባይከፈል ግን ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ አይመለስለትም። በጨረታው ለተሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት ሲ.ፒ.ኦ. ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል፡፡
5. በጨረታው ላይ አስያዥና ተበዳሪው ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው መገኘት ይችላሉ፣ ባይገኙም ጨረታው በሌሉበት ይካሄዳል፡፡
6. የተጫራቾች ምዝገባ ከሐራጅ መዝጊያ 10 ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል፡፡
7. ጨረታው ተጀምሮ በተቀመጠው ሰዓት ውስጥ ካልተጠናቀቀ ሊራዘም ይችላል።
8. ከፍተኛ ዋጋ የሰጠ ተጫራች የጨረታው አሸናፊ ነው የሚባለው አሸናፊነቱን የሚገልፅ ደብዳቤ በፅሁፍ ከባንኩ ሲደርሰው ብቻ ነው።
9. ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቀጥር 0111-70-45-19 ወይም 0111-70-40-38 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡
ዳሸን ባንክ አ.ማ
Tender details
- Deadline: 2026-10-20
- Bid closing time: 12:00
- Bid opening: 2026-10-20 12:00
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Dashen Bank S.C.
- Bid bond: 25%
- Published on: Addis Zemen (Sep 14, 2026)
- Posted at: 2026-09-14T11:04:16.000Z
- Source: 2merkato