House and Building Sale

ዳሸን ባንክ አ.ማ. የንግድ ቤት ባለበት ሁኔታ በሀራጅ ይሸጣል

Description

በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ
የሀራጅ ቁጥር ዳባ/0037/26

ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት የሚከተሉትን የተበዳሪ/አስያዥ/ ቤት ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ ይሸጣል።

ተቁ

የተበዳሪዉ ስም

 

አበዳሪዉ ቅርንጫፍ

 

የአስያዥ ስም

 

ቤቱ ሚገኝበትኣድራሻ

የንብረቱ

 አይነት

 

የጫረታ መነሻ

ዋጋ

 

ጨረታዉ የሚካሄድበት

ከተማ

 

ቀበሌ

የካርታ ቁጥር

የቦታ ስፋት

ቀን

 

ሰዓት

 

1

 

ረመዳን አብድራህማን አብራሂም

 

ሀረር

 

ረመዳን አብድራህማን አብራሂም

 

ሀረር

 

13

 

14833FR-13- 21-4

 

990 .

ለንግድ ቤት

 

29,393,332.20

 

ጥቅምት 10 ቀን 2019 . በዳሸን ባንከ ድሬደዋ ቀጠና /ቤት

4:00-

6:00

 

ማሳሰቢያ

1. ተጫራቾች የጨረታዉን መነሻ ዋጋ 25% የጨረታ ማስከበሪያ በዳሸን ባንክ ክፍያ ማዘዣ (CPO) በጨረታዉ ዕለት ይዘዉ በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ።

2. ጨረታዉ በሰንጠረዡ ላይ በተገለፀዉ ቀን እና ሰዓት በዳሸን ባንክ ድሬደዋ ቀጠና ጽ/ቤት።

3. ለመንግስት የሚከፈል ግብር፣ ታክስ፣ ዉዝፍ የሊዝ ክፍያ፣ ተጨማሪ እሴት ታክስን እና ሌላም ከስም ዝዉዉር ጋር የሚገናኙ ወጪዎችን ገዢዉ ይከፍላል።

4. የጨረታዉ አሸናፊ ደብዳቤ ከተሰጠበት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ዋጋ በ15 ቀናት ዉስጥ አጠናቆ መክፈል ይኖርበታል። ባይከፈል ግን ጨረታዉ ተሰርዞ ያስያዘዉ ገንዘብ አይመለስለትም። በጨረታዉ ለተሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት ሲ.ፒ.ኦ. ወዲያዉኑ ይመለስላቸዋል።

5. በጨረታዉ ላይ አስያዥና ተበዳሪዉ ወይም ህጋዉ ወኪሎቻቸዉ መገኘት ይችላሉ፣ባይገኙም ጨረታዉ በሌሉበት ይካሄዳል።

6. የተጫራቾች ምዝገባ ከሀራጅ መዝጊያ 10 ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል።

7. ጨረታዉ ተጀምሮ በተቀመጠዉ ሰዓት ዉስጥ ካልተጠናቀቀ ሊራዘም ይችላል።

8. ከፍተኛ ዋጋ የሰጠ ተጫራች የጨታው አሸናፊ ነው የሚባለው አሸናፊነቱን የሚገልፅ ደብዳቤ በፅሁፍ ከባንኩ ሲደርሰው ብቻ ነው። 100%

9. ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ።

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቀጥር 011-170-4519 ወይም 011-170-4038 ደዉሎ መጠየቅ ይቻላል::
ዳሽን ባንክ አ.ማ.


Tender details

  • Deadline: 2026-10-20
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid opening: 2026-10-20 12:00
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Dashen Bank S.C.
  • Bid bond: 25%
  • Published on: Reporter (Sep 13, 2026)
  • Posted at: 2026-09-14T11:08:15.000Z
  • Source: 2merkato
← Back to all tenders