House and Building Sale
የጓጉሳ ሽኩዳድ ወረዳ ፍ/ቤት 200 ካ.ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል
Description
የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
በአፈፃፀም ከሳሽ ሀና ሆቴል እቁብ ማህበር እና በአፈፃፀም ተከሳሸ እነ ሙላት ላቀው መካከል ስለአለው የገንዘብ አፈፃፀም ከስ ከርከር ጉዳይ፤ አፈፃፀም ተከሳሽ በፍርዱ መሰረት መፈፀም ባለመቻሉ ምክንያት የአፈፃፀም ተከሳሽ ንብረት የሆነውን በቲሊሊ ከተማ ቀበሌ 01 በምስራቅ መንገድ፣በሰሜንና በምዕራብ ከፍት የምሪት ቦታ፣ በደቡብ አየሁ አለሙ የሚያዋስነው፤ በአቶ እንግዳ ዘለቀ ስም የተመዘገበ ቤት ካርታ ቁጥር 12196/12 እና 200 ካ.ሜ የሆነ ቤት፣ ግምቱ 2‚200.020.46 (ሁለት ሚሊዩን ሁለት መቶ ሽህ ሀያ ብር ከአርባ ስድስት ሳንቲም) ስለሚሸጥ ማስታወቂያው መስከረም 4 ቀን 2019 ዓ/ም ጀምሮ ለ30 ተከታታይ ቀናት በጋዜጣ ታትሞ ቆይቶ ጥቅምት 04 ቀን 2019 ዓ/ም ከጥዋቱ 3፡00 እስከ 5፡00 ድረስ ስለሚሸጥ ተጫራቾች የግምቱን 1/4ኛ ገንዘብ ቀድማችሁ በሲፒኦ አስይዛችሁ በዕለቱ መጫረት የምትችሉ መሆኑን ፍ/ቤት አዝዟል፡፡
የጓጉሳ ሽኩዳድ ወረዳ ፍ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-10-14
- Bid closing time: 11:00
- Bid opening: 2026-10-14 11:00
- Region: Amhara
- Publishing entity: Guagesa Skudade Woreda Court
- Bid bond: 25%
- Published on: Be'kur (Sep 14, 2026)
- Posted at: 2026-09-14T12:00:58.000Z
- Source: 2merkato