House and Building Sale

ኦሞ ባንክ (አ.ማ.) ጂንካ ዲስትሪክት መኖሪያ ቤት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ ይሸጣል

Description

የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

ኦሞ ባንክ (አ.ማ) ጂንካ ዲስትሪክት በአዋጀ ቁጥር 97/90 ፤ 98/90 እና 1147/2010 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በዋስትና የያዘውን ንብረት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጁ ይሸጣል ፡፡

ተ.ቁ

የተበዳ

ሥም

የንብረት አስያዥ ስም

 

ጨረታ የቀረበው መያዣያ

አበዳሪው ቅርንጫፍ

ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ የካርታ ቁጥር

የጨረታው ቀንና ሰዓት

 

ጨረታው የወጣበት ዙር

 

ከተማ/ ወረዳ

የካርታ

ቁጥር

የቦታ  ስፋት በካሬ

የጨረታው መነሻ ዋጋ ብር

ቀን

ሰዓት

1

አቶ ናትናኤል

አድማሱ

አቶ ናትናኤል

አድማሱ

የመኖሪያ ቤት

ባኮ ዳውላ

ባኮ ዳውላ

006

997.5

1,560,000

 

28/01/2019 ዓም

 

3:30-4:00

1ኛ ዙር

 

2

/ ንግስት አድነው

/ ንግስት አድነው

የመኖሪያ ቤት

ባኮ ዳውላ

ባኮ ዳውላ

006

800

609,000

 

28/01/2019 ዓም

 

4:01-4-31

1ኛ ዙር

 

3

ብረሃን አንድ ቀን ጫጩት

ኣቶ ተብቶ

የመኖሪያ ቤት

ባኮ ዳውላ

ካይሳ

040/14

348

1,500,000

 

28/1/2019 ዓም

 

4:31-5:00

1ኛ ዙር

 

4

አቶ ታመኔ እከምሶ

አቶ እከመሶ አብ

የመኖሪያ ቤት

ደቡብ አሪ

ጋዜር

024/2015

267

150,000

 

3/2/2019 ዓ.ም.

 

3:30-4:00

2ኛ ዙር

 

5

ጥረት አጣና ማህበር

/ሮ ፋሲካ አዛ

የመኖሪያ ቤት

ደቡብ አሪ

ጋዜር

94/2014

230

150,000

 

3/2/2019 ዓ.ም.

 

4:00-4:30

2ኛ ዙር

 

6

አቶ ዘሪሁን ጋንግሲ

አቶ ዘሪሁን ጋንግሲ

የመኖሪያ ቤት

ደቡብ አሪ

ጋዜር

69/2013

340

150,000

 

3/2/2019 ዓ.ም.

 

4:30-5:00

 

2ኛ ዙር

 

7

አቶ ቡልማይ ይዝንቶ

አቶ ቡልማይ ይዝንቶ

የመኖሪያ ቤት

ደቡብ አሪ

ቶልታ

 

36/007/06

148

150,000

 

2/2/2019 ዓ.ም

3:30-4:00

2ኛ ዙር

 

8

አቶ ስንታየሁ ይመር

አቶ ስንታየሁ ይመር

የመኖሪያ ቤት

ደቡብ ኦሪ

 

ቶልታ

 

403/007/18

150

70,000

 

2/2/2019 ዓ.ም.

4:00-4:30

2ኛ ዙር

 

9

እንደግ እላቂ እቃ ማህበር

አቶ አዳሙ ኤስማይ

የመኖሪያ ቤት

ደቡብ አሪ

ቶልታ

 

476/07/10

150

200,000

 

2/2/2019 ዓ.ም.

5:30-6:00

2ኛ ዙር

 

10

ሰርቶ መለወጥ ማህበር

አቶ አጅቤ ዶሎ

የመኖሪያ ቤት

ደቡብ አሪ

ልታ

 

294/07/8

260

200,000

 

2/2/2019 ዓ.ም.

6:00-6:30

2ኛ ዙር

 

11

ሰርተን አንደግ ማህበ

አቶ አማኑኤል ባንታየሁ

የመኖሪያ ቤት

ሜጽር

 

ሜጽር

494

248

699,200

 

2/2/2019 ዓ.ም.

800-830

1ኛ ዙር

 

 ማሳሰቢያ፡-

  • ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ 10% የጨረታ ማስከበሪያ ቦንድ በባንክ ክፍያ ማዘዣ ሲፕኦ አሰርተው ከጨረታው ቀን በፈት ማስያዝ ወይም ጨረታው በሚካሄድበት ዕለት ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ይዘው መቅረብ ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
  • ጨረታው በሰንጠረዥ ላይ በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ባለዕዳዎች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ታዛቢዎች በተገኙበት ይካሄዳል፡፡
  • ጨረታውን ያሸነፈው ተጫራቾች ያሸነፈበትን ዋጋ በ15 ቀን ውስጥ ለባንኩ ገቢ ማድረግ ይኖርበታል።
  • ከላይ በተጠቀሰው ጊዜ ገቢ የማያደርግ ተጫራች ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ አይመለስም።
  • ንብረቱ በገዥው ሥም እንዲዛወር ባንኩ ለሚመለከተወ የመንግስት አካል ደብዳቤ ይጽፋል ።
  • ባንኩ የተሻለ አማራጭ ወይም ብድሩ ከተከፈለ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  • ጨረታውን ያሸነፈው አካል የተጨማሪ እሴት ታክስ ጨምሮ አስፈላጊውን ክፍያ ይፈጽማል ።

ኦሞ ባንክ (አ.ማ) ጂንካ ዲስትሪክት


Tender details

  • Deadline: 2026-10-13
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid closing (note): የሐራጁ መዝጊያ ቀንና ሰዓት የተለያየ ነው
  • Bid opening: 2026-10-13 12:00
  • Bid opening (note): የሐራጁ መክፈቻ ቀንና ሰዓት የተለያየ ነው
  • Region: South Ethiopia Regional State
  • Publishing entity: ኦሞ ባንክ (አ.ማ) ጂንካ ዲስትሪክት
  • Bid bond: 10%
  • Published on: Addis Zemen (Sep 15, 2026)
  • Posted at: 2026-09-15T08:00:46.000Z
  • Source: 2merkato
← Back to all tenders