Building Construction

በአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጤና ጥበቃ ቢሮ አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ወፍጮ እና የወፍጮ ቤት ግንባታ ግዥ ለመግዛት ህጋዊ ከሆኑ አቅራቢዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Description

ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

በአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጤና ጥበቃ ቢሮ አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ወፍጮ እና የወፍጮ ቤት ግንባታ ግዥ ለመግዛት ህጋዊ ከሆኑ አቅራቢዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

1. የተለያዩ ወፍጮ እና የወፍጮ ቤት ግንባታ ግዥ

2. ስለዚህ በጨረታው ለመወዳደር የሚፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈራቶች ማሟላት ይጠበቅባችዋል።

3. በዚህ ግልፅ ጨረታ የሚወዳደሩ እቅራቢ ድርጅቶች በ2019 ዓ.ም በጀት አመት የታደሰ የንግድ ፈቃድ የአቅራቢነት ምዝገባ ምስክር ወረቀት የተጨማሪ እሴት ታክስ እና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ምዝገባ ሠርተፍኬት ማቅረብ አለበት።

4. ተጫራቾች የሚያቀርቡትን የመወዳደሪያ ሀሳብ ኦርጀናሉን በአንድ ፖስታ ኮፒውን በአንድ ፖስታ የተጫራቾቹ ስምና ፊርማ አድርሻ በግልፅ ተፅፎባቸው ሁለቱም ፖስታዎች በአንድ ፖስታ ተደርጎ በሠም ታሽጎ መቅረብ ሲኖርበት እቃዎች በተወሰነው ጊዜና ሰዓት በአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጤና ጥበቃ ቢሮ በግዥና ፋይ/ንብ/አስ/ደጋፊ ስራ ሃደት ህንጻ ቁጥር 1 ለዚሁ ተብሎ የተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።

5. የሚገዙት እቃዎችን አይነት እና ዝርዝር መግለጫ (Specification) ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይችላል።

6. ማንኛውም የጨረታ ተወዳዳሪ ለሚያቀርባቸው እቃዎች ቫትን ሳይጨምር የጠቅላላ ዋጋውን 1% የጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ ቼክ (CPO) ከመወዳደሪያ ሃሳብ ማቅረቢያ ጋር በፖስታ ታሽጎ ማቅረብ አለበት።

7. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን በግልጽ ጨረታ መልክ በመውሰድ ከአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጤና ጥበቃ ቢሮ በግዥና ፋይ/ንብ/አስተ/ደጋፊ ስራ ሂደት ህንጻ ቁጥር 1 መውሰድ ይችላሉ።

8. የተዘጋጀው ጨረታ ዝርዝር ሰነድ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ለ7 ተከታታይ ቀናት እስከ ከቀኑ 4፡00 ሰአት ድርስ የግልጽ ጨረታ ገዝተው በዛው ቀን ከቀኑ 4፡30 ሰአት ተጫራቾች ባሉበት ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጤና ጥበቃ ቢሮ በግዥና ፋይ/ንብ/አስተ/ደጋፊ ስራ ሂደት ህንጻ ቁጥር 1 ይከፈታል።

9. ተጫራቾች ሰነዱን ገዝተው በመሙላት እና በማዘጋጀት ኦሪጅናል የመወዳደሪያ ሀሳብ ዶክመንታችሁን በአንድ ፖስታ ውስጥ በሰም በማሸግ ኮፒውን በሌላ ፖስታ ውስጥ በሰም በማሸግ በማስገባት ሁለቱንም ፖስታዎች በአንድ ፖስታ እድርጎ በሰም አሽገው ለዚሁ ግዥ ተብሎ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ በማሸግ ማቅረብ ይጠበቅባችዋል።

10. የጨረታው መክፈቻ ጊዜ ቀን የጨረታውን መክፈቻ ፕሮግራሙን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባይገኙ ቢቀሩ የጨረታውን መክፈቻ ሂደት አያስተጓጉልም።

11. ቢሮው የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

በተጨማሪ ማብራሪያ ካስፈለጎት የአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በጤና ጥበቃ ቢሮ በግዥና ፋይ/ንብ/አስተ/ደጋፊ ስራ ሂደት በስልክ ቁጥር 033 666 0015 ደውለው ይጠይቁ።

በአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጤና ጥበቃ ቢሮ


Tender details

  • Deadline: 2026-09-23
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ለ7 ተከታታይ ቀናት እስከ ከቀኑ 4፡00 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-09-23 12:00
  • Bid opening (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ለ7 ተከታታይ ቀናት እስከ ከቀኑ 4፡30 ሰዓት
  • Region: Afar
  • Publishing entity: Afar National Region State Health Care Office
  • Bid bond: 1%
  • Published on: Addis Zemen (Sep 17, 2026)
  • Posted at: 2026-09-17T08:25:56.000Z
  • Source: 2merkato
← Back to all tenders