Packaging and Labelling
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ግብርና ቢሮ ለግብርና ኖራ የማዳበሪያ ከረጢት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር 011/18
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ግብርና ቢሮ ለግብርና ኖራ የማዳበሪያ ከረጢት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
|
ተ.ቁ |
የዕቃው ዓይነት |
መለኪያ |
ብዛት |
የጨረታ |
የሚታሸግበት |
የሚከፈትበት ሰዓት |
|
1 |
ለግብርና ኖራ የማዳበሪያ ከረጢት |
በቁጥር
|
25,000 |
20,000
|
9፡00 ሰዓት |
9፡10 ሰዓት |
መሟላት ያለባቸው ግዴታዎች
- በስራ ዘመኑ የታደሰ የንግድ ስራ ፈቃድ፣ የንግድ ምዝገባ ወረቀት፣ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር፣ ተጨማሪ እሴት ታክስ፣ ታክስ ክሊራንስ፣ የአቅራቢነት ምዝገባ ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ ተጫራቾች በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ።
- ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ ለ45 ቀናት የፀና መሆን ይኖርበታል።
- በተጫራቾች የሚቀርበው የጨረታ ማስከበሪያ ሲ.ፒ.ኦ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ የባንክ ዋስትና፣ ጥሬ ገንዘብ ያስያዙበት ማቅረብ አለባቸው።
- ተጫራቾች በቢሮው የተዘጋጀውን መደበኛ የጨረታ ሰነድ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ታትሞ ከወጣበት ቀን 8/1/2019 ዓ/ም እስከ 9፡00 ሰዓት የማይመለስ ብር 200 ለሰነድ በመክፈል ዱራሜ ከተማ በሚገኘው የግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 003 መውሰድ ይችላሉ።
- ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነድ (ፕሮፎርማ) በመሙላት ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 22/1/2019 ዓ/ም ከቀኑ 9፡00 ሰዓት ድረስ የቴክኒካልና ፋይናንሻል የመጫረቻ ሠነዶችን በአንድ ፖስታ በማዘገጃት በቢሮው የግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 003 ለዚሁ ጨረታ ተብሎ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡
- የጨረታው ሳጥን በቀን 22/1/2019 ዓ/ም በቀኑ 9፡10 ሰዓት ተጫራቾች ተወካዮቻቸው በተገኙበት በቢሮው የግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 003 ይከፈታል።
- ቢሮው ለዚህ ጨረታ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ግብርና ቢሮ
Tender details
- Deadline: 2026-10-02
- Bid closing time: 15:00
- Bid opening: 2026-10-02 15:10
- Region: Central Ethiopia
- Publishing entity: Central Ethiopia Regional State Bureau of Agriculture
- Bid bond: 20,000.00 ብር
- Bid document price: 200 (ሁለት መቶ ብር)
- Published on: Addis Zemen (Sep 18, 2026)
- Posted at: 2026-09-18T09:00:04.000Z
- Source: 2merkato