Pumps, Motors and Compressors

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለጎፋ አፓርትመንት ምእራፍ 2 ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ግዥዎችን ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Description

 የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር DCE/ SF/-123/124/ 2026

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለጎፋ አፓርትመንት ምእራፍ 2 ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ Supply installation test and commission Domestic water supply centrifugal pump እና Supply, and Fix Water Tanker ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

ተ.ቁ

የዕቃውን ዓይነት

የፕሮጀክት ስም

የጨረታ ቁጥር

የጨረታ መዝጊያ ቀን እና ሰዓት

የጨረታ መክፈቻ ቀን እና ሰዓት

የጨረታ ማስከበሪያ

 

1

Supply, installation test and commission Domestic water supply centrifugal pump

ለጎፋ አፓርትመንት ምእራፍ 2

DCESF/123/2026

መስከረም 27 ቀን 2019 ዓ.ም 4፡15 ሰዓት

መስከረም 27 ቀን 2019 ዓ.ም 4፡30 ሰዓት

200,000.00

2

Supply, and Fix Water Tanker

ለጎፋ አፓርትመንት ምእራፍ 2

DCE/SF/124/2026

መስከረም 27 ቀን 2019 ዓ.ም 4፡30 ሰዓት

መስከረም 27 ቀን 2018 ዓ.ም 4፡45 ሰዓት

200,000.00

  1. ተጫራቾች በዘርፍ የተሰማሩ መሆኑን የሚገልፅ የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የንግድ ምዝገባ የምስክር ወረቀት፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉበት ማስረጃ፣ ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበትን ግብር ከፋይ መለያቁጥር፣ በጨረታ ለመሳተፍ የሚሰጥ የታደሰ የምስክር ወረቀት (ታክስ ክሊራንስ) እና የአገር ውስጥ ተጫራቾች በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ መሆኑን የሚያረጋግጥ ኮፒ ወዘተ… ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።
  2. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ከላይ በሰንጠረዡ በተገለፀው የብር መጠን በባንክ የተረጋገጠ  (CPO) ወይም ከታወቀ ባንክ በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና (unconditional Bank Guarantee) ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  3. ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ በጨረታ ሰነድ በተያያዘው የስራ ዝርዝር መሠረት መሆን ይኖርበታል።
  4. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ለእያንዳንዱ ጨረታ የማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ዘወትር በሥራ ሰዓት ቃሊቲ ቶታል ዝቅ ብሎ የቀድሞ መ.ኮ.ድ ግቢ በሚገኘው የመከላከያ ኮንስትራክሽን ዋና መ/ቤት የግዥና አቅርቦት አስተዳደር መምሪያ ቢሮ መግዛት ይችላል።
  5. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን የጨረታ ቴክኒካል ሰነድ እና ዋጋ በታሸገ ኤንቨሎፕ ከላይ በሰንጠረዡ በተገለፀው ቀንና ሰዓት በኢንተርፕራይዙ የግዥና አቅርቦት አስተዳደር መምሪያ ቢሮ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  6. ጨረታው ከላይ በሰንጠረዡ በተገለፀው መሠረት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ መሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል።
  7. ኢንተርፕራይዙ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ፡- ቃሊቲ ቶታል ዝቅ ብሎ የቀድሞ መ.ኮ.ድ ግቢ

የቀጥታ ስልክ ቁጥር 0114 40-34-33/34

ማዞሪያ 0114-42-22-70/71/72 E-mall አድራሻ [email protected] 

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ


Tender details

  • Deadline: 2026-10-07
  • Bid closing time: 10:30
  • Bid closing (note): የጨረታው መዝጊያ ቀንና ሰዓት የተለያየ ነው
  • Bid opening: 2026-10-07 10:45
  • Bid opening (note): የጨረታው መክፈቻ ቀንና ሰዓት የተለያየ ነው
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Defense Construction Enterprise (DCE)
  • Buyer address: ወሎ ሰፈር የቀድሞው ኖሬላ ግቢ
  • Bid bond: 200,000.00 ብር ለእያንዳንዱ ሎት
  • Bid document price: 200.00 ብር ለእያንዳንዱ ሎት
  • Published on: Addis Zemen (Sep 19, 2026)
  • Posted at: 2026-09-19T07:36:19.000Z
  • Source: 2merkato
← Back to all tenders