Transportation Service

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት በዳውሮ ዞን ታርጫ ማረሚያ ተቋም የተቋሙ ሠራተኞች ማመላለሻ አገልግሎት የሚውል ባለ 29 ወንበር የህዝብ ማመላለሻ ቅጥቅጥ መኪና ከሕጋዊ ነጋዴም ሆነ ከግለሰብ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማከራየት ይፈልጋል

Description

ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት በዳውሮ ዞን ታርጫ ማረሚያ ተቋም ለ2019 በጀት ዓመት ለ6 ወራት ማለትም ከጥቅምት 1/2019 ዓ.ም እስከ መጋቢት 30/2019 ዓ.ም ድረስ የሚቆይ የተቋሙ ሠራተኞች ማመላለሻ አገልግሎት የሚውል ባለ 29 ወንበር የህዝብ ማመላለሻ ቅጥቅጥ አይዘዝ መኪና ከሕጋዊ ነጋዴም ሆነ ከግለሰብ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማከራየት ይፈልጋል። 

ለመወዳደር የምትፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ ቀጥሎ ያለውን መስፈርት በማሟላት መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እየገለጸን፤የዕቃው ዓይነትና መለያ ዝርዝር የያዘ ሠነድ ከታወጀበት ቀን አንስቶ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ለ15 የሥራ ቀናት ለእያንዳንዱ ሠነድ የማይመለስ 100/አንድ መቶ /ብር ብቻ በመክፈል መግዛት እና መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እየገለጸን ለመወዳደር የሚያስችሉ መስፈርቶች ከዚህ እንደሚከተለው ቀርቧል።

1ኛ-በዘርፉ የታደሰ ሕጋዊ የንግድ ሥራ ፍቃድ ያለው ያላት።

2ኛ-የንግድ ምዝጋባ ምስክር ወርቀት ያለው ያላት።

3ኛ-የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያለው /ያላት ።

4ኛ-የ3ኛ ወገን መረጃ ቦሎ ያለው/ያላት

5ኛ የባለቤትነት ማረጋገጫ [ልብሪ| ያለው/ያላት

ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 የሥራ ቀናት ብቻ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት በዳውሮ ዞን ታርጫ ማረሚያ ተቋም በግዥ/ፋ/ን/አስ/ር ሥራ ሂደት በመቅረብ ዘውትር በሥራ ሰዓት የጨረታ ሠነዳችውን ለጫረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ በማስገባት መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እየገለጸን የጫረታ ሳጥኑ የሚዘጋው በ16ኛው የሥራ ቀን ካጧቱ 4፡15 የሚዘጋ ሆኖ በዕለቱ 4፡45 ሰዓት በተቋሙ መሰብሰቢያ አዳርሽ ሕጋዊ ተወዳዳሪ ወይም ተወካይ እና የጫረታ ኮሚቴዎች እንዲሁም ከሥራ ሂደት የተወከሉ ታዛቢዎች በተገኙበት የሚከፈት ሲሆን ዕለቱ ሰንበት ወይም ሥራ ቀን ካልሆነ በቀጣይ የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይሆናል።

ማሳሰቢያ

ተወዳዳሪዎች የጫረታ ማስያዣ ብር 10,000 ብቻ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር 1000042585045 ላይ አስገብተው ኦሪጂናል ስሊፕ ማቅረብ አለበት ።

  • በጨረታ ያለፈው ድርጅት /ግለሰብ / 6ዓመት ማቅረብ እና የውል ማስከበሪያ 10%ማስያዝ ግዴት አለበት ።
  • የተጫራቾች አለመገኘት ጨረታውን ሂደት አያስተጓጉልም።
  • መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጫረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  • ተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0917 522 940/ 0913 850 031 / 0979 698 603 ጠይቆ መረዳት ይቻላል።

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ
መንግሥት በዳውሮ ዞን ታርጫ ማረሚያ ተቀም


Tender details

  • Deadline: 2026-10-07
  • Bid closing time: 10:15
  • Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው የሥራ ቀን ካጧቱ 4፡15
  • Bid opening: 2026-10-07 10:45
  • Bid opening (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው የሥራ ቀን ካጧቱ 4፡45
  • Region: South West Ethiopia Region
  • Publishing entity: Dawuro Zone Terecha Correctional Facility
  • Bid bond: 10,000.00 (አስር ሺህ ብር)
  • Bid document price: 100.00 ብር ለእያንዳንዱ
  • Published on: Addis Zemen (Sep 19, 2026)
  • Posted at: 2026-09-19T07:45:13.000Z
  • Source: 2merkato
← Back to all tenders