Vehicle and Machinery Foreclosure
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ጅማ ዲስትሪክት ተሽከርካሪ ባለበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Description
የመጀመሪያ ደረጃ ሐራጅ ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ጅማ ዲስትሪክት ከዚህ በታች ለተገለጸው ተበዳሪ ለሰጠው ብድር አመላለስ በመያዣነት የያዘውንና በሰንጠረዡ የተመለከተውን የመያዣ ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 98/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
|
ተ.ቁ. |
ተበዳሪው/መያዣ ሰጪው ስም |
ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ |
የሚሸጠው የንብረት አይነት |
የሐራጅ መነሻ ዋጋ (ብር) |
ሐራጅ የሚካሄድበት ቀንና ሰዓት |
ሐራጁ የሚካሄድበት ቦታ |
|
1 |
አብርሃም ገ/ኪዳን ገ/ሚካኤል |
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ዋና መ/ቤት፣ አዲስ አበባ |
አይ ሱዙ ኤፍ አስ አር ተሽከርካሪ (Isuzu-FSR) ዝርዝር መግለጫ፡ የተሸከርካሪው ዓይነት፡ የጭነት ተሽከርካሪ (Truck) ብራንድ (Brand): lsuzu ሞዴል (Model): FSR የተመረተበት ዓመት (እኤአ)፡- 2014 ብዛት፡- 1 |
3,263,000
|
ጥቅምት 09 ቀን 2019 ዓ.ም፣ ከረፋዱ 4፡00 ሰዓት እስከ 6፡00 ሰዓት
|
በኢትዮጵያ ልማት ባንክ ጅማ ዲስትሪክት ቅጥር ግቢ ጅማ
|
የሐራጁ መመሪያ፣
1. ተጫራቾች የሐራጁን መነሻ ዋጋ 1/4ኛ አንድ አራተኛ ወይም 25% /ሃያ አምስት በመቶ በባንክ የተረጋገጠ የክፍያ ሰነድ (C.PO) በማቅረብ በሐራጁ ላይ መሳተፍ ይችላሉ፡።
2. በድርጅት ስም የሚጫረቱ ተጫራቾች ከድርጅቱ የተሰጠውን ውከልና እና ማንነቱን የሚገልፅ መታወቂያ ማቅረብ ይኖርበታል።
3. ንብረቱን በገዢው ስም እንዲዞር ባንኩ ለሚመለከተው መንግሥታዊ አካል ደብዳቤ ይጽፋል።
4. በሐራጁ ሽያጭ ላይ መገኘት የሚችሉት ተጫራቾች ሕጋዊ ወኪሎቻቸው፤ ተበዳሪው እና የሚመለከታቸው የመንግሥት አካላት ተወካዮች ብቻ ናቸው።
5. የሐራጁ አሸናፊ 15% ተጨማሪ እሴት ታክስን ጨምሮ ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ በ15 አስራ አምስት ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ይኖርበታል። ሆኖም ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በተገለፀው ጊዜ ውስጥ ካልከፈለ ለሐራጁ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ሐራጁ ተሰርዞ በድጋሚ የሐራጁ ሽያጭ እንዲወጣ ይደረጋል።
6. በሐራጁ ለተሸነፉ ተሳታፊዎች ያስያዙት CPO ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል።
7.የሐራጁ አሸናፊ 15% ተጨማሪ እሴት ታክስ /VAT/ ጨምሮ ሌሎች ገዢ እንዲከፍላቸው በሕግ የተወሰኑ ክፍያዎችን እንዲሁም የስም ማዛወሪያን ጨምሮ ይከፍላል።
8. ባንኩ ለሽያጭ የቀረቡትን ንብረቶች የሚሸጠው በጥሬ ገንዘብ ብቻ ነው።
9. ተጨማሪ መረጃ ማግኘት የሚፈልግ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ጅማ ዲስትሪከት፣ ስልክ ቁጥር 047-111-0907 በመደወል መጠየቅ ይችላሉ።
10. ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ሐራጁን ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ጅማ ዲስትሪክት
Tender details
- Deadline: 2026-10-19
- Bid closing time: 10:00
- Bid opening: 2026-10-19 10:00
- Region: Oromia
- Publishing entity: Development Bank of Ethiopia
- Buyer address: DBE Head Office, Property and Facility Management Directorate Procurement Team, Tower II,5th floor,
- Bid bond: 25%
- Published on: Addis Zemen (Sep 19, 2026)
- Posted at: 2026-09-19T08:31:52.000Z
- Source: 2merkato