Vehicle and Machinery Sale

ሠላም አዳማ ልኳንዳ ነጋዴዎች አክሲዮን ማህበር የስጋ ተረፈ ምርቶችና ታርጋና ሊብሬ የተመለሰ አይቪኮ መኪና አወዳድሮ ከአሸናፊው ግለሰብ ወይም ድርጅት ጋር ውል ተዋውሎ መሸጥ ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

ድርጅታችን ሠላም አዳማ ልኳንዳ ነጋዴዎች አክሲዮን ማህበር ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የስጋ ተረፈ ምርቶችና ታርጋና ሊብሬ የተመለሰ አይቪኮ መኪና አወዳድሮ ከአሸናፊው ግለሰብ ወይም ድርጅት ጋር ውል ተዋውሎ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

ተ.ቁ.

የስጋ ተረፈ ምርት ዓይነት

መለኪያ

1

የበሬ ቁርዝ

በቁጥር

2

ሸሆና

በቁጥር

3

የጭራ ፀጉር

በቁጥር

4

የፍየልና የበግ ቆለጥ

በኪ.ግ

5

የበሬ ቆለጥ

በኪ.ግ

6

የፍየልና የበግ ቁርዝ

በኪ.ግ

7

ቀንድ

በቁጥር

8

አጥንት

በኪ.ግ

ለተረፈ ምርት -

  1. ተጫራቾች ለዘርፉ የተሰጠውን የታደሰ ንግድ ፍቃድና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /Tin/ “ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  2. ተጫራቾች የጨረታ መስከበሪያ ብር 300,000 (ሦስት መቶ ሺህ ብር) በባንክ የተረጋገጠ cpo ማስያዝ አለባቸው፡፡
  3. ጨረታው ተከፍቶ አሸናፊው ሲታወቅ ጨረታውን ላላሸነፉ ያስያዙት ገንዘብ ተመላሽ ይሆናል፡፡
  4. አሸናፈው ግለሰብ ወይም ድርጅት ማሸነፉ ሲረጋገጥና ውል ሲገባ የውል ማስከበሪያ ብር 600,000.00 (ስድስት መቶ ሺህ ብር) ማስያዝ ይኖርበታል፡፡
  5. አሸናፈው ግለሰብ ወይም ድርጅት ተረፈ ምርት የሚያጠራቅምበት የራሱን ማቀዝቀዣ ፍሪጅ ማቅረብ ይኖርበታል፡፡
  6. አሸናፊው ግለሰብ ወይም ድርጅት የራሱን የተረፈ ምርት ሰራተኛ እና ተረፈ ምርት ተረካቢ ያዘጋጃል፡፡
  7. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10 ቀን ጊዜ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡
  8. ጨረታው መሰከረም 20/2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎች ባሉበት ይከፈታል፡፡ ድርጅቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  9.  ታርጋና ሊብሬ  የተመለሰ ያገለገለ አይቪኮ መኪና
  10. የተጫራቾች ጨረታ መነሻ ብር 600,000 (ስድስት መቶ ሺ)ብር 1/4 (አንድ አራተኛ )CPO ማስያዝ አለባቸው ፡፡
  11. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በስም በታሸገ ኤንቨሎፕ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10 ቀን ጊዜ በተዘጋጀው ሳጥን ማስገባት አለባቸው፡፡
  12. መኪናው የሚገኘው አዳማ ከተማ ቄራ አገልግሎት ግቢ ሲሆን በስራ ሰዓት ማየት ይቻላል፡፡
  13. ጨረታው መስከረም 20 ቀን 2019 ከጠዋቱ 4፡ዐዐ ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡

አድራሻ ፡- አዳማ ከተማ መብራት ኃይል አዋሽ ባንክ 2ኛ ፎቅ የቢሮ ቁጥር 22

ስልክ ቁጥር 022-212-84-23

ሰላም አዳማ ልኳንዳ ነጋዲዎች አክሲዮን ማህበር


Tender details

  • Deadline: 2026-09-29
  • Bid closing time: 17:00
  • Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10 ቀን ጊዜ
  • Bid opening: 2026-09-30 10:00
  • Bid opening (note): መስከረም 20 ቀን 2019 ከጠዋቱ 4፡ዐዐ ሰዓት
  • Region: Oromia
  • Publishing entity: Selam Adama lequanda negadewoch S.C
  • Bid bond: 300,000.00 ብር
  • Published on: Addis Zemen (Sep 19, 2026)
  • Posted at: 2026-09-19T08:41:10.000Z
  • Source: 2merkato
← Back to all tenders