Equipment
በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን የሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ የጨረታ መክፈቻ ቀን ማራዘሚያ ማስታወቂያ አውጥቷል
Description
የጨረታ መክፈቻ ቀን
ማራዘም ማስታወቂያ
በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ ለፋብሪካው አገልግሎት የሚውል የእሳት ማጥፊያ መሣሪያዎች ፍተሻና ሙሌት አገልግሎት ግዥ በግልፅ ጨረታ ቁጥር ሙሲፋ/23/2018 ያወጣ ሲሆን የመክፈቻ ቀኑ መስከረም 12 ቀን 2019 ዓ.ም የነበረው ጨረታ ወደ መስከረም 19 ቀን 2019 ዓ.ም የተራዘመ መሆኑን እናሳውቃለን።
በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን
የሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ
ከዚህ በፊት የወጣውን ጨረታ ለመመልከት እባክዎን ይህንን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ
https://tenders.qelal.et/tender-6a99221f0a538a2948000001/
Tender details
- Deadline: 2026-09-29
- Bid closing time: 09:30
- Bid opening: 2026-09-29 10:00
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Mugher Cement Factory
- Buyer address: Addis Ababa, Ethiopia
- Published on: Addis Zemen (Sep 20, 2026)
- Posted at: 2026-09-21T08:10:55.000Z
- Source: Qelal Tenders