Building Construction

የወራቤ ኮምፕሬንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የ2019 በጀት ዓመት በወራቤ ሆስፒታል ሙሉ ሕንጻ የጥገና ሥራ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል

Description

የግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የወራቤ ኮምፕሬንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የ2019 በጀት ዓመት በወራቤ ሆስፒታል ሙሉ ሕንጻ የጥገና ሥራ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም በዘርፉ ፈቃድ ያላቸው B.C‐5./G.C.6 እና ከዚያ በላይ የሆኑ ተጫራቾችን

  1. የዘመኑን ግብር አጠናቀው የከፈሉ እና የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ሰርተፍኬት የሚያቀርቡ
  2. የንግድና የሥራ ፈቃድ በጀት ዓመት የታደሰ ያላቸውና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  3. የኮንስትራክሸን ከተማ ልማት ሚኒስቴር የዘመኑን ምዝገባ ሰርተፍኬት የሚያቀርቡ
  4. የጨረታ ዋስትና 50000(ሃምሳ ሺህ) ብር ማስያዝ የሚችሉ ሲሆን ለስድስት ወር የጸና መሆን አለበት ከዚያ በታች ከሆነ ውድቅ ይደረጋል ፡፡
  5. የመሥራት አቅም እንዳላቸው የሚገልጽ የወቅቱን የባንክ እስቴትመንት እና የሥራ ልምድ ብቃት ማስረጃ ማቅረብ የሚችል
  6. የዚህ ጨረታ ተካፋዮች በገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚ/ር በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡና የምስከር ወረቀት ማቅረብ አለባቸው፡፡
  7. የኦዲት ሪፖርት እና የድርጅቱ አወቃቀርንና ከዚህ በፊት የሠራቸውን ሥራዎች የሚገልጽ የሥራ ልምድ ማቅረብ የሚችል ተቋራጮች ሰነዱን ከወራቤ ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይድ ሆስፒታል ቢሮ ቁጥር 302 በመቅረብ ለሰነድ የማይመለስ ብር 500 (አምስት መቶ ብር) በመክፈል መግዛት የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን የጨረታ ሰነዱን ፋይናንሺያል ዶከመንት በሚገባ በመሙላት አንድ ኦርጅናልና 2 ኮፒ ለየብቻ ቴክኒካል ዶክመንትን አንድ ኦርጅናልና ሁለት ኮፒ በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከታተመበት ቀን ጀምሮ ባሉት 21 ተከታታይ ቀናት በኋላ ባለው የሥራ ቀን ውስጥ ከ8፡00 ሰዓት ድረስ በግዥ ፋይናንስና ንብረት አስተዳደር ክፍል 302 ለዚሁ በተዘጋጀ የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ የጨረታ ሳጥኑ በዚሁ ዕለት በ08፡00 ታሽጎ ከቀኑ 8፡30 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጨረታው ይከፈታል፡፡

ማሳሰቢያ፡-

  • የተወዳዳሪ ያቀረቡት የጨረታ ዋስትና ከተጠየቀው ዋጋ አንሶ ከተገኘ ከጨረታው ይሰረዛል፡፡
  • የተወዳዳሪ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው አለመገኘት የጨረታ መከፈቻ ቀን አይለውጠውም
  • ሆስፒታሉ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0920057024/0913213696 ደውሎ መጠየቅ

የወራቤ ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል


Tender details

  • Deadline: 2026-10-12
  • Bid closing time: 14:00
  • Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከታተመበት ቀን ጀምሮ ባሉት 21 ተከታታይ ቀናት በኋላ ባለው የሥራ ቀን ውስጥ ከ8፡00 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-10-12 14:30
  • Bid opening (note): ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከታተመበት ቀን ጀምሮ ባሉት 21 ተከታታይ ቀናት በኋላ ባለው የሥራ ቀን ውስጥ ከ8፡30 ሰዓት
  • Region: Central Ethiopia
  • Publishing entity: Worabe Comprehensive Specialized Hospital
  • Bid bond: 50,000.00 ብር
  • Bid document price: 500.00 ብር
  • Published on: Addis Zemen (Sep 20, 2026)
  • Posted at: 2026-09-21T09:22:22.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders