Pharmaceutical Products
የሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ሀዌላ ቱላ አጠቃላይ ሆስፒታል የተለያዩ ዕቃዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
More tags
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
የሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ሀዌላ ቱላ አጠቃላይ ሆስፒታል ከዚህ በታች ለተዘረዘሩ ዕቃዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
መድኃኒት፤ የምርመራ ሬኤጀንት ማሽነሪዎች፣ ኢኩፕመንት፣ የፅህፈት መሳሪያዎች፣ የፅዳት ዕቃዎች፤ ኤሌክትሪክ ሞተር ሳይክል፤ የደንብ ልብስ፣ ፈርኒቸር፤ ህትመት፣ ኦክስጅን ማስሞላት ከነ ስሊንደር ጥገና እና እጥበት እና ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ስለሚፈልግ
ተጫራቾች ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያሳደሱ፣ የዘመኑን፣ ግብር የከፈሉ፣ የቫት ተመዝጋቢ የሆነ፣ የአቅራቢነት ምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፣ ተጫራቾች ጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ 20,000/ሃያ ሺህ ብር ብቻ) ለእያንዳንዱ ጨረታ በሆስፒታሉ ስም ማሰራት አለባችሁ፡፡ የጨረታ ሰነድ መግዣ 200(ሁለት መቶ) ብር ብቻ ሲሆን የጨረታ ሰነድ በስም ለየብቻ በታሸገ ኤንቨሎፕ ፋይናንሻል አንድ ኦርጅናልና አንድ ኮፒ ቴክኒካል አንድ ኦርጅናልና አንድ ኮፒ ብሎ በፖስታ ላይ መጻፍ ይኖርባቸዋል፡፡ ሲፒኦ በፖስታ ለብቻ መኖር አለበት፡፡የጨረታ ሰነድ ተከታታይ (10)አስር የስራ ቀናት መግዛት ይኖርባቸዋል፤ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ጨረታ በ10ኛ ቀን ጠዋት ከ3፡00 እስከ 6፡00 ሰዓት በሀዌላ ቱላ አጠቃላይ ሆስፒታል በግዥና ክፍያ ክፍል ለዚሁ በተዘጋጀው በጨረታ ሳጥን ውስጥ እንዲያስገቡ ሆኖ ጨረታው በዚሁ ዕለት ከቀኑ 9፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ ይህ ቀን ቅዳሜ ወይም እሁድ እንዲሁም የበዓል ቀን ከሆነ ጨረታው በሚቀጥለው በስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል፡፡
ማሳሰቢያ፡- ከመድሃኒት፤ የምርመራ ሬኤጀንት: ውጪ ያሉ ጨረታዎችን በስፔስፍኬሽን መሰረት ቅድሚያ ናሙና ማቅረብ አለበት፤ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ቢገኙም ባይገኙም ጨረታውን ከመከፈት አያስተጓጉልም፡፡ መ/ቤቱየተሻለዘዴካገኘ ጨረታውን ሙሉበሙሉወይምበከፊል የመሰረዝመብት የተጠበቀ ነው፡፡ ስልክ ቁጥር 046 229 0365/ 0916 836 497/0924 302 087
በሀዋሳ ከተማ አስተዳደር የሀዌላ
ቱላ አጠቃላይ ሆስፒታል
Tender details
- Deadline: 2026-10-01
- Bid closing time: 12:00
- Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10ኛ ቀን ጠዋት ከ3፡00 እስከ 6፡00 ሰዓት
- Bid opening: 2026-10-01 15:00
- Bid opening (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10ኛ ቀን ከቀኑ 9፡00 ሰዓት
- Region: Sidama
- Publishing entity: Hawela Tula General Hospital
- Bid bond: 20,000.00 ብር ለእያንዳንዱ
- Bid document price: 200 (ሁለት መቶ ብር)
- Published on: Addis Zemen (Sep 20, 2026)
- Posted at: 2026-09-21T10:51:59.000Z
- Source: 2merkato