Building Construction
ተስፋ ብርሃን ህፃናትና ቤተሰብ ልማት ድርጅት ከቻይልድ ፈንድ ኢትዮጵያ ባገኘው የገንዘብ ድጋፍ የተለያየ ስራ በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
ተስፋ ብርሃን ህፃናትና ቤተሰብ ልማት ድርጅት ከቻይልድ ፈንድ ኢትዮጵያ ባገኘው የገንዘብ ድጋፍ የሚከተለውን ስራ በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።
የሥራው ዝርዝር፡
- መደብ 1: G+2 ኮለን በማቆም፣የጣሪያ ስራን እና G+1 የብሎኬት ስራ ማሰራት
- መደብ 2: የተለያዩ የትምህርት ቤት የቤተ ሙከራ ቁሳቁስ
በመሆኑም ለግንባታው በመስኩ ልምዱ ያላችሁ ኮንትራክተሮች ግሬድ 8 እና በላይ የሆኑ፣ ለቤተ ሙከራ ቁሳቁስ በመስኩ ልምድ ያላችሁን እና በሥራው ለመሳተፍ የምትፈልጉ፡-
1. በዘመኑ የታደሰ የንግድ ፈቃድ
2. የቫት ምዝገባ ሰርተፍኬት
3. የመልካም ሥራ አፈፃፀም የሚያቀርብ
ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ ቀናት እና ሰአት ከድርጅቱ ዋና ጽ/ቤት ወይም በኢሜል አድራሻ [email protected] በመጠየቅ እያንዳንዱን ሰነድ በማይመለስ ብር ለእያንዳንዱ ግዥ 700.00 (ስድስት መቶ) ብቻ የጨረታ ሰነድ በመግዛት ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ የጠቅላላ ዋጋውን 1% የባንክ ሲፒኦ ጋር አብሮ በፖስታ በማሸግ እንድትወዳደሩ እየጋበዝን ጨረታው በ11ኛው ቀን ከረፋዱ 4፡30 ሰአት ተዘግቶ በ5፡00 ሰአት ጨረታውን ለመካፈል በተገኙ ተጫራቾች ወይም ወኪሎች ፊት ይከፈታል።11ኛው ቀን በአል ከሆነ በቀጣዩ ቀን በተመሳሳይ ሰአት ይከፈታል።
ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ በጨረታው አይገደድም።
ለበለጠ መረጃ 251 116 813851 መደወል ይቻላል።
Tender details
- Deadline: 2026-09-30
- Bid closing time: 10:30
- Bid closing (note): ጨረታው በ11ኛው ቀን ከረፋዱ 4፡30 ሰአት
- Bid opening: 2026-09-30 11:00
- Bid opening (note): ጨረታው በ11ኛው ቀን ከረፋዱ 5፡00 ሰአት
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Tesfa Berhan Child and Family Development Association
- Bid bond: 1%
- Bid document price: 700.00 (ስድስት መቶ) ለእያንዳንዱ
- Published on: Reporter (Sep 20, 2026)
- Posted at: 2026-09-21T13:04:21.000Z
- Source: 2merkato