Shoes and Other Leather Products

ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር የጥበቃ ሰራተኞች ቆዳ ጫማ፣ የውኃ ቦቴ መኪና ኪራይ እና ውኃ አቅርቦት (በድጋሚ የወጣ) ማቅረብ የሚችሉ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዢ ለመፈጸም ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ CN/NCB/5/19

የድርጅታችን ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር ድርጅታችን ለሚሰጣቸው የተለያዩ የሶስተኛ ወገነወ አገልግሎቶች ሥራ ላይ የሚውሉ፡-

  • 1. የጥበቃ ሰራተኞች ቆዳ ጫማ
  • 2. የውኃ ቦቴ መኪና ኪራይ እና ውኃ አቅርቦት (በድጋሚ የወጣ)  ማቅረብ የሚችሉ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዢ ለመፈጸም ይፈልጋል።

በመሆኑም ተጫራቾች የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ በጨረታ ላይ መሳተፍ እንደሚችሉ መሆኑን የሚገልጽ ደብዳቤ፣ በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡትን ማስረጃ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ፣ የምዝገባ ሰርተፍኬት፣ የጨረታ ማስከበሪያ ሲ.ፒ.ኦ እና የዕቃው ወይም የአገልግሎቱ ዝርዝር መግለጫ በተለየ በሰም በታሸገ ፖስታ እንዲሁም ዕቃዎቹን የምታቀርቡባቸውን ዋጋ በተለየ በሰም በታሸገ ሁለተኛ ፖስታ በማድረግ እንድትወዳደሩ ይጋብዛል።

የጨረታ ዶክመንቱን ቦሌ መንገድ ደንበል የገበያ ማዕከል ጀርባ በሚገኘው የድርጅቱ ዋና መ/ቤት ህንፃ 5ኛ ፎቅ የግዢ ዋና ክፍል ብር 100.00 በመክፈል ከሰኞ እስከ ዓርብ (ጠዋት 2፡00-6፡00 እንዲሁም ከሠዓት 7፡00-10፡30) እና ቅዳሜ ግማሽ ቀን (ጠዋት 2፡00-6፡00) ማግኘት ይቻላል:: የጨረታ ማስከበሪያ ለሎት1 ብር 100,000 (አንድ መቶ ሺህ) እንዲሁም ለሎት2 ብር 50,000 (ሃምሳ ሺህ) በባንክ በተረጋገጠ ሲ.ፒ.ኦ. ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ከመጫረቻ ዶክመንት ጋር መቅረብ ይኖርበታል።

ተጫራቾች የመጫረቻ ዶክመንታቸውን ከላይ በተጠቀሰው አድራሻና የሥራ ሰዓት በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ እስከ መስከረም 26 ቀን 2019 ዓ.ም 4፡00 ጠዋት ድረስ ማስገባት ይችላሉ:: ጨረታው በዚሁ ዕለት በ 4፡30 ጠዋት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል:: ከላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶች ያላሟላ ተጫራች ያለተጨማሪ ማስታወቂያ ከውድድሩ ዉጪ ይደረጋል።

ድርጅቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ.የተ.የግ.ማ

ቦሌ መንገድ ደንበስ የገበያ ማዕከል ጀርባ በሚገኘው የድርጅቱ

ዋና መ/ቤት ህንፃ 5ኛ ፎቅ

ስልክ ቁጥር 011-1-569992

አዲስ አበባ - ኢትዮጵያ


Tender details

  • Deadline: 2026-10-06
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid opening: 2026-10-06 10:30
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Commercial Nominees P.L.C.
  • Buyer TIN: 0000958158
  • Buyer address: ቦሌ መንገድ ደንበል የገበያ ማዕከል ጀርባ በሚገኘው የድርጅቱ ዋና መ/ቤት ህንፃ 5ኛ ፎቅ
  • Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Bid document price: 100.00 /አንድ መቶ ብር/
  • Published on: Reporter (Sep 20, 2026)
  • Posted at: 2026-09-21T16:25:38.000Z
  • Buyer website: https://commercialnominees.com/
  • Source: 2merkato
← Back to all tenders