Products and Services
አሶሳ ጉ/መቅ/መቆ/ጣቢያ የተተዉ፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ መንገድ ሲንቀሳቀሱ በጊዘን ጉ/መቆ/ጣቢያ ተይዘው የሚገኙ ቡና ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Description
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
አሶሳ ጉ/መቅ/መቆ ጣቢያ የተተዉ፣የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ መንገድ ሲንቀሳቀሱ በጊዘን ጉ/መቆ ጣቢያ ተይዘው የሚገኙ ቡና ባሉበት ሁኔታ መስከረም 19/01/2019 ከጠዋቱ 4፡00 ላይ አሶሳ ጉ/መቅ/መቆ ጣቢያ ላይ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
በመሆኑም፡-
1. አሶሳ ጉ/መቅመቆ ጣቢያ ለጨረታ በቀረቡት ዕቃዎች ላይ ለመወዳደር የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች በዘርፍ የፀናና የታደሰ ንግድ ፍቃድ፤የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር፤ ተጨማር እሴት ታክሰ እና የዘመኑን ግብር የከፈለ ስለመሆኑ ከግብር ሰብሳቢ መ/ቤት የተሰጠ ማስረጃ (ክሊራንስ) ማቅረብ የሚችል ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 18/01/2019 ዓ.ም ድረስ የማይመለስ 100 /አንድ መቶ ብር/ በመክፈል አሶሳ ጉ/መቀ/መቆ ጣቢያ የጨረታ ሠነድ በመግዛት እና የጨረታ ማስከበሪያ (CPO) 5% ከመጫረቻ ሰነዱ ጋር አያይዞ በኤንቨሎፕ ወይም በፖስታ በማሸግ አሶሳ ጉ/መቅ/መቆ ጣቢያ ለጨረታ 4፡00 ሰዓት ላይ መገኘት ይኖርበታል።
|
ተ.ቁ |
አሶሳ ጉ/መቅ/መቆ ጣቢያ |
የጨረታው አይነት |
የንብረት መመልከቻ ቀን ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን |
የጨረታ የመዝጊያ እና የመከፈቻ ቀንና ሰዓት
|
|
1 |
አሶሳ ጉ/መቅ/መቆ ጣቢያ |
1ኛጊዜ ግልጽ ጨረታ |
11/01/2019 እስከ 18/01/2019 ዓ.ም |
መስከረም 19 ቀን 2019 ዓ.ም 4፡00 ሰዓት ላይ አሶሳ ጉ/መቅ/መቆ/ጣቢያ ይካሄዳል |
በጉምሩክ ኮሚሽን የአሶሳ ጉ/መቅ/መቀ/ጣቢያ
Tender details
- Deadline: 2026-09-29
- Bid closing time: 10:00
- Bid opening: 2026-09-29 10:00
- Region: Beneshangul Gumuz
- Publishing entity: Ethiopian Customs Commission
- Buyer address: በአባይ ማዶ ዲያስፖራ መንገድ ሁለት መቶ ሜትር ገባ ብሎ ካለው የአማራ ህንጻ ስራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት ቢሮ ጎን
- Bid bond: 5%
- Bid document price: 100.00 /አንድ መቶ ብር/
- Published on: Addis Zemen (Sep 21, 2026)
- Posted at: 2026-09-22T08:35:25.000Z
- Source: 2merkato