Water System Installation
በከምባታ ዞን የሀደሮ ከተማ አስ/ር ፋይ/ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት አዲስ የውሃ መስመር ግንባታ ዝርጋታና ማስፋፊያ ፕሮጀክት WWC ደረጀ 2ና ከዛ በላይ ተቋረጮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
በከምባታ ዞን የሀደሮ ከተማ አስ/ር ፋይ/ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት አዲስ የውሃ መስመር ግንባታ ዝርጋታና ማስፋፊያ ፕሮጀክት WWC ደረጀ 2ና ከዛ በላይ ተቋረጮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡
በዚህ መሠራት ተጫራቾች ከዚህ በታች የተጠቀሱትን የህጋዊነት መስፈርቶችን የግዴታ መሟላት ይኖርባቸዋል፡፡
- በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉበት፣በአቅራቢዎች ውስጥ ተመዝጋቢ የሆነ እንዲሁም የግብር ከፋዮች መለያ ሠርተፍኬት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች ይህ የጨረታ ጥሪ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ለ21 ተከታታይ የሥራ ቀናት በሥራ ሰዓት ከሀ/ከ/ፋ/ጽ/ቤት ከቢሮ ቁ.02 የጨረታ ሰነዱን በ1000 ብር በመክፋል መግኘት ይችላሉ፡፡
- በጨረታው የዋጋ ማቅረቢያ ሰንጠረዥ የዋጋ ቅናሽ (Discount) እስካልተጠቀሰ ድረስ የዋጋ ቅናሽ ብሎ መሙላት ቅናሹ ተቀባይነት እንዳይኖረው ያደርጋል፡፡
- ተጫረቾች የሚወዳደሩበትን ሰነድን በሁለት ኢንቪሎፕ በኦርጅናልና ኮፒ ሁሉንም ኮፒ(ሁሉንም ዶክሜንቶችን፣ሲ.ፒ.ኦ እና ዋጋን የያዘና የሚከፈተው ፖስታ መሆኑን እንድታውቁ ጭምር እየገለጽን) በመለየት በሁለት ፖስታ አሽገው በመ/ቤታችን በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 300,000(ሶስት መቶ ሺህ ብር) በባንክ በተረገጋጠ ሲ.ፕ.ኦ/በጥሬ ብር/ በማስያዝ ከመጫረቻ ሰነድ ጋር አያይዘው ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- ይህ ጨረታ የሚከፈተው በቀን 11/02/2019 ዓ.ም 4:00 ሠዓት ታሸጎው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ 4፡30 ሣዓት ላይ በጽ/ቤታችን ግን አስተዳደር ዋና የሥራ ሂደት ቢሮ ቁ.02 ይከፈታል፡፡
- የሕሳብ ስህተት ከ 5% በላይም ሆነ በታች ከውድድሩ ውጭ ያደርገል፡፡
- ተጫራቾች በመክፋቸ ሥነ-ስርዓት ላይ ያለመገኘት የጨረተውን ሂደት አያስተገጉልም፡፡
- ተጫራቾች ያሸነፉበትን ዕቃ በአጭር ጊዜ ማስረከብ የሚችሉ መሆን ይኖርበቸዋል፡፡
- አንድ ተጫራች ሌላው ያቀረበውን ዋጋ መነሻ በማድረግ ዋጋ ማቅረብ አይቻልም፡፡
- ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ ለሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት በከምባታ
ዞን ሀደሮ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-10-21
- Bid closing time: 10:00
- Bid opening: 2026-10-21 10:30
- Region: Central Ethiopia
- Publishing entity: Hadero City Administration FEDB
- Bid bond: 300,000.00 ብር
- Bid document price: 1000.00 /አንድ ሺህ ብር/
- Published on: Addis Zemen (Sep 22, 2026)
- Posted at: 2026-09-22T12:28:51.000Z
- Source: 2merkato