Equipment

Addis Ababa Road Authority: የተለያዩ ደንብ ልብሶች እና የተለያዩ የስራ ላይ አደጋ መከላከያ አልባሳቶች

Description

Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website

https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/a4dfb490-abb3-4779-b5b0-3129c9781bda/open

Reference Number: AACRA-NCB-G-0010-2019-BID-Open Lot Reference: AACRA-NCB-G-003-2019

Procurement Information

  • Procurement Type: Bidding
  • Procurement Method: Open
  • Market Type: National
  • Envelope Type: two envelop
  • Category: Goods

Procuring Entity

Organization: Addis Ababa Road Authority

Contact Information

Address: Puskin street

Town: AA

Country: Ethiopia

P.O. Box: 9602

Post Code: 1000

Telephone: +251 113722528

Email: [email protected]

Office: 1st floor 123

Important Dates

  • Invitation Date: Sep 22, 2026, 9:00 PM
  • Submission Deadline: Oct 08, 2026, 7:00 AM
  • Opening Schedule: Oct 08, 2026, 8:00 AM
  • Clarification Deadline: Sep 28, 2026, 2:00 PM

Eligibility Requirements

Bid Security: 500000 ETB

Joint Venture: Required

Bid Security Forms (Local): CPO, Bank_Guarantee

Bid Security Forms (SME): Bank_Guarantee, CPO

Qualification Requirements

  • የናሙና ዝርዝርተጫራቾች ለሚወዳደሩባቸው የተለያዩ የደንብ ልብሶች እና የተለያዩ የስራ ላይ አደጋ መከላከያ አልባሳቶች በተገለፀው መለኪያ መሠረት አንድ አንድ ናሙና ማቅረብ አለባችሁ፡፡ በዚህ መሠረት ለቀረበ ናሙና የናሙና ዝርዝር እስካን ተደርጎ በሲስተሙ ላይ ማያያዝ አለበት፡፡Reference: 3.4
  • Bid securityተጫራቾች 500000 ብር የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና አሰርተው እና እስካን አድርገው በሲስተሙ ላይ አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡ ኦርጅና የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በአካል ቢሮ ቁጥር 023 በአካል መቅረብ አለበት፡፡Reference: 4.8
  • ህትመት ለሚፈልጉ ናሙናዎችህትመት ለሚፈልጉ ናሙናዎች በናሙናዎቹ ላይ ህትመት ታትሞ መቅረብ አለበት፡፡ ህትመት የሌለበት ናሙና ተቀባይነት የለውም፡፡Reference: 4.8
  • VAT registration certificate for Domestic BiddersHaving been submitted VAT registration certificate issued by the tax authority (in case of contract value of Birr 100,000.00 and above) in accordance with ITB Clause 4. 6(b)(ii)Reference: 4.6(b)(ii)
  • Valid business licenseHaving been submitted valid trade license or business organization registration certificate issued by the country of establishment in accordance with ITB Clause 4.6(b)(i)Reference: 4.6(b)(i)
  • የድጋፍ ደብዳቤተጫራቾች ለሚያቀርቧቸው የተለያዩ የደንብ ልብሶች እና የተለያዩ የስራ ላይ አደጋ መከላከያ አልባሳቶች የአምራች ድርጅት ምርት ስለመሆናቸው የሚገልጽ ከአምራች ድርጅቶች የተሰጠ የድጋፍ ደብዳቤ ማቅረብ አለባቸው፡፡Reference: 3.5
  • Conflict of InterestNo conflict of interest as described in ITB Clause 6.Reference: 4.3
  • Form Data on Joint VenturesIn the case of a bid submitted by a joint venture (JV), the Bidder has failed to submit the Form Data on Joint Ventures, the Agreement governing the formation of joint venture, or letter of intent to form JV, including a draft agreement, in accordance with ITB Clause 4.1Reference: 4.1
  • Valid tax clearance certificate for Domestic BiddersHaving been submitted valid tax clearance certificate issued by the tax authority (Domestic Bidders Only) in accordance with ITB Clause 4.6(b)(iii)Reference: 4.6(b)(iii)
  • NationalityNationality in accordance with ITB Clause 4.2.Reference: ITB Clause 4.2

Procurement Classification

  • 106000000: Uniforms, Clothing, Bedding

Source of Fund

  • Treasury

Governing Rule

Addis Ababa City Administration

Terms and Conditions

ተጫራቾች የተለያዩ ደንብ ልብሶች እና የተለያዩ የስራ ላይ አደጋ መከላከያ አልባሳቶች ከሁሉም ዓይነት የደንብ ልብስ ዝርዝር ናሙና ከእያንዳንዱ አልባሳት ዓይነት በጨረታ ሰነዱ ላይ በተቀመጠው መለኪያ መሠረት ብዛት 1 /አንድ/ ናሙና ጨረታው ከመክፈቱ አንድ ቀን በፊት እስከ ቀኑ 11፡00 ሰዓት ድረስ ጀርመን አደባባይ አካባቢ በሚገኘው የባለስልጣን መ/ቤቱ ዕቃ ግ/ቤት በራሳቸው ትራንስፖርት ማቅረብ አለባቸው፡፡ በሰነዱ ላይ በተገለጸው መሠረት ህትመት የሚፈልጉ ናሙናዎች በናሙናዎቹ ላይ ህትመት ታትሞ መቅረብ ያለበት ሲሆን ህትመት የሌለበት ናሙና ተቀባይነት የለውም፡፡ 2. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዳቸው የሚከፈተው የጨረታ መክፈቻ Key share ወይም በሲስተሙ ሲልኩ ብቻ ነው፡፡ 3. ባለስልጣን መስሪያ ቤቱ በጨረታው አማራጭ ካገኛ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡


Tender details

  • Deadline: 2026-10-08
  • Bid closing time: 07:00
  • Bid opening: 2026-10-08 08:00
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Addis Ababa City Roads Authority
  • Buyer address: አዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን ሳር ቤት ፑሽኪን አደባባይ ሳይደርስ
  • Bid bond: 500000 ETB
  • Published on: Government (Sep 23, 2026)
  • Posted at: 2026-09-23T13:26:47.000Z
  • Source: 2merkato
← Back to all tenders