Construction Machinery and Equipment

የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን (የእርሻ መሳሪያዎች አቅርቦት ዘርፍ) በ2018/19 በጀት ዓመት የኮንስትራክሽን መሳሪያዎች መለዋወጫዎች እና የትራንስፖርት ኪራይ አገልግሎት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Description

ጨረታ ማስታወቂያ ፣ የጨረታ ቁጥር ኢ.ግ.ስኮ/ብገጫ/3//2018 ዓ.ም

የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን (የእርሻ መሳሪያዎች አቅርቦት ዘርፍ) በ2018/19 በጀት ዓመት የሚከተሉትን በሎት 1 እና በሎት 2 የኮንስትራክሽን መሳሪያዎች መለዋወጫዎች እና የትራንስፖርት ኪራይ አገልግሎት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

ተ.ቁ

የሎት ቁጥር

የጨረታ ዓይነት

 

የጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ

የጨረታ ሰነድ መሸጫ ዋጋ የማይመለስ በብር

የጨረታ መዝጊያና መክፈቻ ቀን እና ሰዓት

የመዝጊያ ቀን

 

የመዝጊያ ሰዓት

መከፈቻ ሰዓት

1

ሎት 1

የኮንስትራክሽን መሳሪያዎች መለዋወጫ

200.000 ብር በባንክ ጋራንቲ (unconditional) ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል

300

መስከረም 27/2019

4:00

4:30

2

ሎት 2

የትራንስፖርት ኪራይ አገልግሎት

200.000 ብር በባንክ ጋራንቲ (unconditional) ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል

300

መስከረም 27/2019

4:00

4:30

በመሆኑም በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች በዘርፉ የ2018 ዓ.ም ንግድ ፈቃድ ፣ ቲን ቫት ተመዝጋቢነት ሰርተፊኬት የምዝገባ ምስክር ወረቀት EGP (የአቅራቢ ተመዝጋቢነት) እንዲሁም ከገቢዎች ክሊራንስ ማቅረብ የሚችሉ ተጫራቾች ዘወትር በስራ ሰዓት ሳሪስ አቦ በሚገኘው ፋፋ የምግብ አ/ማ ጀርባ በሚገኘው የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን (የእርሻ መሳሪያዎች አቅርቦት ዘርፍ) የግዥ ክፍል ቀርበው የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ መውሰድ ይችላሉ። የጨረታ ዋጋ ለ60 (ስልሳ) ቀናት የፀና መሆን ይኖርበታል። ጨረታው መስከረም 27/2019 ዓ/ም በተቀመጠለት ሰዓት ተዘግቶ በዛው ቀን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በእርሻ መሳሪያዎች አቅርቦት ዘርፍ የስብሰባ አዳራሽ ቴክኒካል የጨረታ ሰነድ የመከፈቻ ስነ-ሥርዓት ይከናወናል።

ኮርፖሬሽኑ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለተጨማሪ ማብራሪያ የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን፤ ስልክ ቁጥር +251-913514061 ወይም +251-911157091 ፋክስ ቁጥር 0114421312

የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን


Tender details

  • Deadline: 2026-10-07
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid opening: 2026-10-07 10:30
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Ethiopian Agricultural Business Corporation
  • Buyer address: ከሳሪስ ፋፋ የምግብ አክሲዮን ማህበር ወደ ውስጥ ገባ ብሎ
  • Bid bond: 200,000.00 ብር ለእያንዳንዱ
  • Bid document price: 300.00 ብር ለእያንዳንዱ
  • Published on: Addis Zemen (Sep 24, 2026)
  • Posted at: 2026-09-24T08:11:30.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders