Stationery

የአዴሌ ክፍለ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት የጽህፈት መሳሪያ፣ የጽዳት እቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች እና የግንባታ እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

የአዴሌ ክፍለ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት

  • የጽህፈት መሳሪያ
  • የጽዳት እቃዎች፣
  • ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች እና የግንባታ እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት

 ስለሚፈልግ ከዚህ በታች ያለውን መስፈርት የሚያሟሉ እንዲወዳደሩ ይጋብዛል።

  1.  እቃዎችን በጥራት ለማቅረብ የሚያስችል ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ያላቸው የዘመኑን የንግድ ፍቃድ ያደሱ
  2. የ 2019 ዓ ም ግብር ያሳደሱ
  3. የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ሰርተፍኬት ዋናውንና ፎቶ ኮፒውን ማቅረብ የሚችሉ
  4.  በጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዝ የተደራጁ ከሆነ የተደራጁበትን የስራ ዘርፍ የሚገልፅ እና በ 2018 ዓ/ም የታደሰ ህጋዊ ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ
  5. Tin number ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችሉ
  6. በገንዘብ ጽ/ቤት ለአቅራቢነት የተመዘገቡበትን የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ
  7. የጨረታ ማስከበሪያ ብር 10,000 (አስር ሺህ ብር) ብቻ በባንክ የተረጋገጠ (በሲፒኦ) ከጨረታ ሰነድ ጋር ማቅረብ የሚችሉ
  8. ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ ከገበያው ዋጋ በጣም ወርዶ ከተገኘ ከጨረታው ይሰረዛል፡፡
  9. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ የስራ ቀናት በአዴሌ ክፍለ ከተማ ገቢዎች ባለስልጣን ጽ/ቤት የማይመለስ ብር 1000 አንድ ሺህ ብር ብቻ) በመክፈል መግዛት የሚችሉ መሆኑን እየገለፅን የጨረታውን ሰነድ በሚገባ በመሙላት (አንድ ኦሪጅናልና 1 ኮፒ ለየብቻ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በአዴሌ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  10. ጨረታው በማስታወቂያ ከወጣበት በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 6፡00 ታሽጎ ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻችው ባሉበት ይከፈታል።
  11. ጨረታው የሚከፈትበት ቀን በዓል ወይም ቅዳሜና እሁድ ላይ ከዋለ በሚቀጥለው የስራ ቀን የሚከፈት ይሆናል፡፡
  12.  ተጫራቾች የጨረታ ገፅ ሁሉ ላይ መፈረምና ማህተም መምታት ይኖርባቸዋል፡፡

ማሳሰቢያ፡-

  • የአዴሌ ክፍለ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  • ማንኛውም ተወዳዳሪ የጨረታውን ሰነድ ገዝቶ የሚሞላ የሚያቀርበው እቃ በሀገር አቀፍ ደረጃ ጥራቱ የተረጋገጠ መሆን አለበት።

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡-0911570975 መጠየቅ ይቻላል፡፡

የአዴሌ ክፍለ ከተማ ገንዘብ

ጽ/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-10-12
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid closing (note): ጨረታው በማስታወቂያ ከወጣበት በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 6፡00 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-10-12 14:30
  • Bid opening (note): ጨረታው በማስታወቂያ ከወጣበት በ16ኛው ቀን ከቀኑ 8፡30 ሰዓት
  • Region: Oromia
  • Publishing entity: Adele Sub City Finance Office
  • Bid bond: 10,000.00 ብር
  • Bid document price: 1000.00 ብር
  • Published on: Addis Zemen (Sep 24, 2026)
  • Posted at: 2026-09-24T08:29:10.000Z
  • Source: 2merkato
← Back to all tenders