Cleaning and Janitorial Equipment and Service
በደ/ምዕ//ህ/ክ/መ/በከፋ ዞን የጊምቦ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት በወረዳው ውስጥ ላሉ ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውል የተለያዩ የጽህፈት መሳሪያና፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ የእንስሳት መድሀኒትና የህክምና መገልገያ መሣሪያዎች ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Description
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ
በደ/ምዕ//ህ/ክ/መ/በከፋ ዞን የጊምቦ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት በወረዳው ውስጥ ላሉ ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውል የተለያዩ
- ሎት-1/ የጽህፈት መሳሪያና የጽዳት ዕቃዎች
- ሎት/2-1 የእንስሳት መድሀኒትና የህክምና መገልገያ መሣሪያዎች ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በዚሁ መሠረት
1ኛ. በዘርፉ ህጋዊ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያለው፡ የግብር ፋይነት መለያ ቁጥር (TIN NO) ፤የቫት ተመዝጋቢ የሆነና በመንግስት ግዥ እንዲሳተፉ የምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል ሆኖ
ሎት 2/ ሁለት/ ቫትን አያካትትም።
2ኛ. የጨረታ ማስከበሪያ CPO ለሎት 1/ 50/ሃምሳ ሺህ ሎት/ 2/ 10,000/ አስር ሺህ በባንክ በተረጋገጠ CPO ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል።
3ኛ. ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 የስራ ቀናት ውስጥ የጨረታውን ሰነድ ከጊምቦ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 14 በመቅረብ ሎት 1 ብቻ የማይመለስ ብር 200(ሁለት መቶ ብር) በመክፈል መውሰድ ይችላሉ።
4ኛ. ተጫራቾች ከሎት 1 በጨረታ ሰነዱ ላይ በተዘረዘረው መጠይቅ መሰረት ብቻ ዋጋውን ሞልቶ በመፈረምና ህጋዊ የድርጅቱን ማህተም በሁሉም ገጽ ላይ በማሳረፍ ጨረታው ከወጣበት በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ሲሆን ለጨረታ በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ የመጫረቻ ሰነድ ፖስታ ማስገባት ይጠበቅባቸዋል።
5. ጨረታው ከጠዋቱ 4፡30 ላይ ተጫረቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል። ባይገኙም የጨረታውን መከፈት አያስተጓጉልም።
6ኛ.ተጫራቾች ሎት 1 ያሉትን ዕቃዎች በጨረታ አከፋፈት ወቅት ኦርጅናል ናሙናዎችን ብቻ ይዞ የማቅረብ ግዴታ አለባቸው
7ኛ. የጨረታ አሸናፊ ድርጅት ጨረታውን ማሸነፉ ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 የስራ ቀናት ውስጥ ቀርቦ ውል ገብቶ ከውሉ አጠቃላይ ዋጋ 10% ማስያዝ ይጠበቅበታል።
8ኛ. አሸናፊ ድርጅት ያሸነፈበትን ዕቃዎችን ሙሉ በሙሉ በቀረበው ናሙና መሠረት በጥራት ኮሚቴ ተረጋግጦ እና በQR ህትመት ደረሰኝ በመቁረጥ እስከ ጊምቦ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ንብረት ክፍል አቅርቦ ገቢ በማድረግ ገንዘቡን የመውሰድ ግዴታ አለበት።
9ኛ. ጨረታው የሚታሸግበት ቀን ቅዳሜ፤እሁድ ወይም የበዓላት ቀን ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ታሽጎ የሚከፈት ይሆናል።
10ኛ. መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
11ኛ. ተጫራቾች ያሸነፉትን ዕቃ በገቡት ውል መሠረት ባያቀርቡ በግዥ ህግና መመሪያ መሠረት ተከትለን እርምጃ ለመውሰድ መ/ቤቱ የሚገደድ መሆኑ፦
ለበለጠ መረጃ 047 220 055 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ
በደ/ምዕ/ኢት/ህ/ክ/መ/በከፋ ዞን የጊምቦ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-10-12
- Bid closing time: 10:00
- Bid closing (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት
- Bid opening: 2026-10-12 10:30
- Bid opening (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት
- Region: South West Ethiopia Region
- Publishing entity: Gimbo Woreda Finance Bureau
- Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid document price: 200.00 ብር ሎት 1 ብቻ
- Published on: Addis Zemen (Sep 24, 2026)
- Posted at: 2026-09-24T08:39:53.000Z
- Source: 2merkato