Equipment

Addis Ababa Road Authority: የእሳት አደጋ መከላከያ እቃዎች

Description

Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website

https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/3375faee-2de4-4889-bb5e-35f2a8a6a513/open

Reference Number: AACRA-NCB-G-0037-2019-BID-Open

Procurement Information

  • Procurement Type: Bidding
  • Procurement Method: Open
  • Market Type: National
  • Envelope Type: single envelop
  • Category: Goods

Procuring Entity

Organization: Addis Ababa Road Authority

Contact Information

Address: SAREBET AT PUSHICIN Roundabout

Town: A.A

Country: Ethiopia

P.O. Box: 9206

Post Code: 1000

Telephone: +251 11372417

Email: [email protected]

Office: first floor 105

Important Dates

  • Invitation Date: Sep 23, 2026, 9:00 PM
  • Submission Deadline: Oct 05, 2026, 10:00 AM
  • Opening Schedule: Oct 05, 2026, 11:00 AM
  • Clarification Deadline: Sep 29, 2026, 5:00 PM

Eligibility Requirements

Bid Security: 100000 ETB

Joint Venture: Required

Bid Security Forms (Local): Bank_Guarantee, CPO

Bid Security Forms (SME): Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise

Qualification Requirements

  • የጨረታ ዋጋ ዝርዝር ሠንጠረዥ ተጫራቹ ያቀረበው የጨረታ ዋጋ በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ አንቀጽ 12 መሠረት ካልሆነ፣ ተጫራቹ የእቃውን ዋጋ በሚሞላበት ግዜ የእሳት ማጥፊያ ውን የሞሙላት አገልግሎቱን እና ትራንስፖርት ጨምር በነጠላ ዋጋ በመሙላት ስካን አድርጎ ማስገባት አለበት፡፡ Reference: 37.5 (መ)
  • የመጫረቻ ገንዘብ ተጫራቹ ለመጫረት ያቀረበው የመጫረቻ ገንዘብ በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥና በተጫራቾች መመሪያ አንቀጽ 13 ካልሆነ፣ Reference: 13
  • በመንግሥት ግዥ እንዳይሳተፍ በመንግሥት ግዥና ንብረት ባለስልጣን የታገደ በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.4 መሠረት ከዚህ በፊት ከነበሩ የኮንትራት ግዴታዎች ጋር በተያያዘ ምክንያት በመንግሥት ግዥ እንዳይሳተፍ በመንግሥት ግዥና ንብረት ባለስልጣን የታገደ ተጫራች ከሆነ፣ Reference: 4.4
  • የጋራ ማህበሩን የመረጃ ቅፅ፣ በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.1 መሠረት ጨረታው የቀረበው ከጋራ ማህበር ከሆነና ተጫራቹ የጋራ ማህበሩን የመረጃ ቅፅ፣ ማህበሩ የተቋቋመበትን ስምምነት ማቅረብ ካልቻለ፣   Reference: 4.1
  • የተጨማሪ እሴት የምዝገባ ሰርቲፊኬት በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥና በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (ii) መሠረት የሀገር ውስጥ ተጫራች ሆኖ በታክስ ባለሥልጣን የተሰጠ የተጨማሪ እሴት ታከለ የምዝገባ ሰርቲፊኬት ማቅረብ አለበት :: Reference: 4.6 (ለ) (ii)
  • ቴክኒካል ተቀባይነት  ቴክኒካል ተቀባይነትተጫራቹ ለሚያቀርበው ዕቃ ጥራትን በተመለከተ ጨረታ ሰነዱ ላይ በ PDF በተያያዘው የጥራት መግለጫ (Specification) መሰረት ስለመሆኑ በፅሁፍ ማስረጃ አያይዞ ማቅረብ አለበት፡፡  Reference: 37.4
  • የታደሰ የንግድ ፈቃድ በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (i) መሠረት ተጫራቹ ከሥራው ጋር አግባብነት ያለው የታደሰ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ አለበት :: Reference: 4.6 (ለ) (i)
  • የንግድ ምዝገባ ሰርቲፊኬት በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ሐ) መሠረት የውጭ ሀገር ተጫራች ሆኖ ከተቋቋመበት ሀገር የንግድ ምዝገባ ሰርቲፊኬት ማቅረብ አለበት :: Reference: 4.6 (ሐ)
  • በድርጅቱ የተሰጠ ዋስተና (Warranty) በአጠቃላይ የውል ሁኔታዎች አንቀጽ 25 በድርጅቱ የተሰጠ ዋስተና (Warranty)፣ ለአንድ አመት ማቅረብ አለበት Reference: 37.4 (መ) (ii)
  • ታክስ የከፈለበትን ሰርቲፊኬት በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (iii) መሠረት የሀገር ውስጥ ተጫራች ሆኖ ታክስ የከፈለበትን ሰርቲፊኬት ከታክስ ባለሥልጣን ማቅረብ አለበት :: Reference: 4.6 (ለ) (iii)
  • ጨረታ ማስከበሪያ አንድ መቶ ሸህ ብር መጠን ያለው የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ/በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ጋራንቲ ስካን በማድረግ ከመጨረታ ዶክመንታችሁ ጋር ማስገባት ይኖርባችኋል፡፡· ኦርጅናል የጨረታ ማስከበሪያውን ጨረታ ከመከፈቱ በፊት ሳርቤት በሚገኘው አዲስ አበባ መንገዶች ባለስልጣን ዋናው መ/ቤት 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 022 ማቅረብ ይኖርባችኋል፡፡ Reference: 4.8

Procurement Classification

  • 12000000: Chemicals including Bio Chemicals and Gas Materials
  • 15000000: Fuels and Fuel Additives and Lubricants and Anti corrosive Materials
  • 26000000: Power Generation and Distribution Machinery and Accessories
  • 32000000: Electronic Components and Supplies
  • 39000000: Electrical Systems and Lighting and Components and Accessories and Supplies

Source of Fund

  • Treasury

Governing Rule

Addis Ababa City Administration

Terms and Conditions

መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብት አለው ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ መክፈቻ key ማስቀመጥ አለባችሁ::


Tender details

  • Deadline: 2026-10-05
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid opening: 2026-10-05 11:00
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Addis Ababa City Roads Authority
  • Buyer address: አዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን ሳር ቤት ፑሽኪን አደባባይ ሳይደርስ
  • Bid bond: 100000 ETB
  • Published on: Government (Sep 24, 2026)
  • Posted at: 2026-09-24T13:01:38.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders