Accounting and Auditing, Accounting System Design
ኑዌር ልማት ማህበር እ.ኢ.አ. የ2025 ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል
Description
የኦዲት ሥራ ጨረታ ማስታወቂያ
ኑዌር ልማት ማህበር የሀገር በቀል መንግስታዊ ያልሆነ ድርጅት በጋምቤላ ክልል እና በጋምቤላ ከተማው የሚገኝ ድርጅትመሆኑ ይታወቃል፡፡ ድርጅቱን የማህበረሰብ ኑሮ የሚያሻሻሉ የተለያዩ የልማት ሥራዎች እያከናወነ የሚገኝ ሲሆን ማህበሩን እ.ኢ.አ. የ2025 ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል፡፡ በዚህ መሠረት ማንኛውም ድርጅት ኦዲት ለማድረግ የሚፈልገው ድርጅት ካለ ከታች የተዘረዘረው ነጥብ የሚያሟላ መወዳደር ይችላል።
በኦዲት ሥራ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ያለቸው እና የዓመት ግብር የከፈሉ እንዲሁም የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ ድርጅት ይህን ኦዲት ማድረግ ይችላል።
ይህን ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀመሮ ባሉት 5 የሥራ ተከታታይ ቀናት ውስጥ ማለትም ከመስከረም 18 2019 ዓ.ም እስከ መስከረም 22 2019 ዓ.ም ድረሰ በአካል ሆነ በኢሜል ማመልከት ይችላሉ፡፡ ጨረታው ከመስከረም 29 2019 ዓ.ም ከ4፡30 የሚከፈት ይሆናል፡፡ አድራሻ፡ ዋና መሥሪያ ቤት በጋምቤላ ክልል ጋምቤላ ከተማው 02 ቀበሌ አራት ኪሎ ኪዳነ ምሕረት ቤተ-ክርስቲያን ጀርባ ይገኛል።
ለበለጠ መረጃ 0911909202 ወይም 0929371214
ኢሜል፡ [email protected]
ፖስታ ሣጥን ቁጥር 299 ጋምቤላ
ኑዌር ልማት ማህበር/ኑልማ/
Tender details
- Deadline: 2026-10-02
- Bid closing time: 17:00
- Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀመሮ ባሉት 5 የሥራ ተከታታይ ቀናት ውስጥ ማለትም ከመስከረም 18 2019 ዓ.ም. እስከ መስከረም 22 2019 ዓ.ም.
- Bid opening: 2026-10-09 10:30
- Bid opening (note): መስከረም 29 2019 ዓ.ም. ከ4፡30
- Region: Gambela
- Publishing entity: Nuer Development Association (NDA)
- Published on: Addis Zemen (Sep 25, 2026)
- Posted at: 2026-09-25T08:38:58.000Z
- Source: 2merkato