Shoes and Other Leather Products
በአዲስ አበባ ከተማ ለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ የየካ ቦሌ ቅድመ አንደኛና አንደኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2019 ዓ.ም በጀት አመት የተለያዩ እቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Shoes and Other Leather ProductsTextile, Garment and LeatherTextile, Garments and Uniforms
Addis Ababa
More tags
StationeryOffice Supplies and ServicesComputer and AccessoriesIT and TelecomEquipment and AccessoriesElectrical, Electromechanical and ElectronicsOffice Machines and AccessoriesCleaning and Janitorial Equipment and ServiceVehicleRentFreight TransportWarehousing, Transit and Transport ServiceMaterialsEducation and TrainingConsumable GoodsLaboratory Equipment and ChemicalsMusical InstrumentsArtTransportation ServiceHouse FurnitureFurniture and FurnishingOffice FurnitureSport Materials and EquipmentAmharic2merkatoLemi kura Sub City Yeka Bole Elementary School
Description
የግዥ ጨረታ ማስተካከያ
በአዲስ አበባ ከተማ ለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ የየካ ቦሌ ቅድመ አንደኛና አንደኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2019 ዓ.ም በጀት አመት ሎት 01 እስከ ሎት 10 ድረስ ያሉት ዕቃዎች፡-
- የደንብ ልብስ
- የአላቂ የቢሮ እቃ
- የኤሌክትሮንክስ እቃ ግዥ
- የጽዳት እቃዎች ግዥ
- የመኪና ከራይ ጭነት
- ፋርኒቸር እቃ ግዥ
- የአጋዥ መጻፍ ግዥ
- የላብራቶሪ እቃ ግዥ
- የእስፖርትና ሙዚቃ መሳሪያ ግዥ
- የሰራተኞች ደንብ ልብስ ስፌት
በጨረታዉ ለመወዳደር ለምትፈልጉ፦
- ህጋዊ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላችሁና የዘመኑ ግብር የከፈሉበትን ማስረጃ ማቅረብ የምትችሉ፡፡
- በገንዘብ ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስተር ባዘጋጀዉ እቃና አገልግሎት ዝርዝር ዉስጥ ለመመዝገባቸዉ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የምትችሉ፡፡
- ግብር የመከፈል ግዴታቸዉን የተወጡ መሆኑን የሚያረጋግጥ በግብር አስገቢዉ ባለስልጣን የተሰጠ ማስረጃ የሚያቀርቡ፡፡
- ተጫራቹ የጨረታዉን ዝርዝር፣ሎት የያዘ ሰነድ የሚጫረቱበትን ዓይነት የማይመለስ ብር 300(ሶስት መቶ ብር) በመክፈል ይህ የጨረታ ማስተወቂያ በጋዜጣ ከወጣ ቀን ጀምሮ በተከታታይ አስር የስራ ቀን በስራ ሰዓት በአዲስ አበባ ከተማ ለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ የካ ቦሌ ቅድመ አንደኛ ና አንደኛ ደረጃ ት/ቤት ፋይናስ ክፍል በመቅረብ የጨረታ ሰነድ መግዛት ይቻላል፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ የሚጫረቱበት በሲ.ፒ.ኦ. 1 ቋሚ እቃ 40000 ብር 2. ደንብ ልብስ 30000 3. አላቂ እቃዎች 10000 ብር) የጨረታ ሰነዱን ሲያስግባ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች በገዙት ሰነድ መሰረት የሚጫረቱበትን ዋጋ እሰከነቫቱ በመሙላት በታሸገ ኤንቨሎፕ ዉስጥ በማድረግ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጅምሮ ባሉት የስራ ቀናት ወስጥ በስራ ሰዓት ዉስጥ ከላይ በተጠቀሰዉ ቢሮ በመቅረብ ባዘጋጀዉ የጨረታ ሳጥን ማስግባት ይኖርባቸዋል፡፡
- ጨረታዉ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ በ10ኛዉ ቀን 10፡30 ሰዓት ከፍት ነዉ፡፡ በዚሁ እለት10፡30 ተዘግቶ በዚሁ እለት 11፡00 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት ይከፈታል
- አሸናፊዎች በጨረታዉ አሸናፊነት ከተገለፀዉ ቀን ከ7ኛዉ ቀን በኋላ መልካም አስተሳሰብ ዋስትና ፐርሰንት በሲ.ፒ.አ ወይም በጥሬ ገንዘብ በማስያዝ ዉል በመፈፀም ያሸነፉበትን እቃ ማቅረብ አለባቸዉ፡፡
- መስረያ ቤቱ በጨረታዉ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታን ሙሉ በሙሉ ወይም በመካፈል የመሰረዝ መብት የተጠበቀ ነዉ፡፡
- እያንዳንዱ ተጫራች የሚያስጋባቸዉን እቃዎች ሳምፕል ሲያጡ በፎቶ የሚያስፈልጉትን እቃዎች ማምጣት ይኖርበታል ፡ ማንኛዉም ድርጅት ናሙና ላይ ስልክ ቁጥር ወይም የድርጅቱ ማህተብ ከተደረገ ዉድቅ ይሆናል፡፡
አድራሻ ፡- በለሚ ኩራ/ ከ//ከ/ ወረደ ዐ4-/49/ መንገድወደጌቱ አደባባይ አልፎ ጨሪ ሰፈር ይግኛል፡፡
ለበለጠ መረጃ /0118593255/0118932455/
በአዲስ አበባ ከተማ ለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ የየካ ቦሌ ቅድመ አንደኛ ና አንደኛ ደረጃ ት/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-10-06
- Bid closing time: 16:30
- Bid closing (note): ጨረታዉ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10ኛዉ ቀን 10፡30 ሰዓት
- Bid opening: 2026-10-06 17:00
- Bid opening (note): ጨረታዉ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10ኛዉ ቀን 11፡00 ሰዓት
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Lemi kura Sub City Yeka Bole Elementary School
- Buyer address: በለሚ ኩራ ክ/ከተማ ወረዳ 04 ልዩ ስሙ ጨሪ አካባቢ ጌቱ አደባባይ ገባ ብሎ
- Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid document price: 300.00 ብር
- Published on: Addis Zemen (Sep 25, 2026)
- Posted at: 2026-09-25T08:47:25.000Z
- Source: Qelal Tenders