Water System Installation

የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት በወረዳው ውሃ ማዕድን ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት የደ/ወርቅ የመጠጥ ውሃ ተቋም ጥገና እና ማስፋፍያ ስራ በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Description

ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ

የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት በወረዳው ውሃ ማዕድን ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት የደ/ወርቅ የመጠጥ ውሃ ተቋም ጥገና እና ማስፋፍያ ስራ በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።

በዚህ መሰረት በጨረታው ሳይ መሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች የሚከተሉትን መስፈርቶች ማሟላት ይጠበቅባቸዋል።

1. በዘርፉ ህጋዊ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ማቅረብ የሚችል።

2. በጠ/ውሃ ስራ ድርጅት (ተቋራጭ) ደረጃ 5 (አምስት) እና ከዚያ በላይ የሆነ ተቋራጭ

3. የአቅራቢነት የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል /የምትችል።

4. የዘመኑን ግብር የከፈለ/ለች እና ክሊራንስ ያቀረበ።

5. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (ቲን ነምበር) ማቅረብ የሚችል /የምትችል።

6. ተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆነ እና ኮፒውን አያይዞ ማቅረብ የሚችል/የምትችል፤

7. የታደስ የብቃት ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችል /የምትችል።

8. ተጫራቾች ከጨረታ ስነዶች ጋር የጨረታ ማስከበሪያ የሚሆን ብር 50,000 (ሃምሳ ሺህ ብር) በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም በሁኔታዎች ላይ ያልተመሠረተ ዋስትና ማስያዝ የሚችሉ።

9. የታደስ ህጋዊ ሰውነት የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል።

10. ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ በአሃዝ እና በፊደል ግልጽ አለባቸው፣ በፊደል እና በአሃዝ መካከል ልዩነት ካለው በፊደል የተገለጸው ይወሰዳል።

11.ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር መቶ (300) በመክፈል ከደ/ቤ/ወ/ፋ/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 9/ዘጠኝ/ በአካል በመቅረብ መግዛት ይችላሉ፣

12.ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ፋይናንሻል አንድ (1) ኦርጅናል እና ሁለት (2) ኮፒ እንዲሁም ቴክኒካል አንድ (1) ኦርጅናል እና ሁለት (2) ኮፒ ከየብቻ በፖስታ በማሸግ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፣

13. ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ ቫትን ያካተተ ወይም ያላካተተ መሆኑን መግለጽ ይኖርባቸዋል፣ ያሰበለዚያ ያቀርቡት ዋጋ ቫትን ያካተተ ተደርጎ ይወሰዳል።

14. ተጫራቾች በእያንዳንዱ ሰነድ ላይ ፊርማቸውን እና የድርጅታቸውን ማህተም ማስቀመጥ ይኖርባቸዋል።

15. ተጫራቾች የጨረታ ፖስታውን በደ/ቤ/ወ/ፋ/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 4 ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።

16. ጨረታው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 (አስራ አምስት) የስራ ቀናት ክፍት ሆኖ በ15ኛው ቀን ከሰዓቱ 4:00 ላይ ታሽጎ በዚያው ቀን ከቀኑ 4፡30 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በይፋ ይከፈታል፣ እለቱ በዓል ወይም ዝግ ከሆነ በቀጣዩ የስራ ቀን የሚከፈት ይሆናል።

17. መ/ቤቱ የተሻሰ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ - የደ/ቤ/ወ/ፋ/ጽ/ቤት

ደ/ወርቅ ስልክ፡-09 10 99 77 47 / 09 29 24 17 31/ በመደወል መረጃ ማግኘት ትችላላችሁ፣

የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-10-12
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 (አስራ አምስት) የስራ ቀናት ክፍት ሆኖ በ15ኛው ቀን ከሰዓቱ 4:00
  • Bid opening: 2026-10-12 12:00
  • Bid opening (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 (አስራ አምስት) የስራ ቀናት ክፍት ሆኖ በ15ኛው ቀን ከቀኑ 4፡30
  • Region: South West Ethiopia Region
  • Publishing entity: South Bench Woreda F/E/D/Bureau
  • Buyer address: ደ/ወርቅ
  • Bid bond: 50,000.00 ብር
  • Bid document price: 300.00 ብር
  • Published on: Addis Zemen (Sep 25, 2026)
  • Posted at: 2026-09-25T08:49:29.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders