Cleaning and Janitorial Equipment and Service

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጌዴኦ ዞን የወናጎ ከተማ አስ/ር ፋ/ጽ/ቤት በወናጎ ከተማ አስተዳደር ከሚገኙ ከተለያዩ ሴ/መ/ቤት በቀረበው ጥያቄ መሰረት በ2019 በጀት ዓመት የጽህፈት መሣሪያና አላቂ የቢሮ ዕቃ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

ብሔራዊ ጨረታ ቁጥር 001/2019

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጌዴኦ ዞን የወናጎ ከተማ አስ/ር ፋ/ጽ/ቤት በወናጎ ከተማ አስተዳደር ከሚገኙ ከተለያዩ ሴ/መ/ቤት በቀረበው ጥያቄ መሰረት በ2019 በጀት ዓመት የጽህፈት መሣሪያና አላቂ የቢሮ ዕቃ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል።

በመሆኑም መ/ቤቱ የሚገባቸውን ዕቃዎች ዝርዝር የያዘ ሰነድ በሽያጭ የሚቀርብ ስሆን ተወዳዳሪዎች የሚከተሉትን መስፈርቶችን የሚያሟሉ ተጫራቾችን ይጋብዛል።

በጨረታው የሚሳተፉ ተጫራቾች ማሟላት ያለባቸው መስፈርቶች ፡-

  • በዘርፉ ሕጋዊ የንግድ ሥራ ፍቃድ ያላቸው፣
  • የዘመኑን ግብር የከፈለ /ከመንግስት ዕዳ ነጻ የሆነ/፣
  • የታደሰ የንግድ ስራ ፍቃድ ያላቸው ፣
  • የ/VAT/ ተመዝጋቢ የሆኑ፣
  • የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ያለው/ TIN NO/
  • በአቅራቢነት የተመዘገቡ፣
  • አሸናፊ ድርጅት መክፍል ያለበትን የሽያጭ ታክስ 3% ይከፍላል።
  • አሸናፊ ድርጅት የውል ማስከበርያ ያሸነፈበትን ገንዘብ ልክ 10% ያስይዛል።
  • በጨረታ ላይ ለመሳተፍ የድርጅቱ ገንዘብ መቀበያ QR ኮድ ደረሰኝ አሳትሞ በእጁ የያዘ መሆን አለበት፣
  • ተጫራቾች ይህ ማስታውቂያ በአዲስ ዘመን ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የጨረታ ሠነዱን ከወናጎ ከተማ አስ/ር ፋ/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 02 በመቅረብ በማይመለስ ብር 500ብር /አምስት መቶ ብር/ ብቻ በመግዛት መወዳደር ይችላሉ።
  • ዋጋ አቅራቢ ተወዳዳሪዎች የዕቃ ዓይቱንና ደረጃውን በሰነዱ ዝርዝር በተቀመጠው ቅደም ተከተል ሞልተው አንድ ፋይናንሻል ኦርጅናል እና አንድ ቴክኒካል ኦርጂናል ዶክመንት ለብቻውን እንዲሁም ፋይናንሻልና ቴክኒካል ኮፒ ለየብቻ በማድረግ ሁሉንም በሰም በታሸገ በእንድ እናት ፖስታ ማቅረብ አለባቸው።
  • ተጫራቾች የጨረታ ማስከበርያ /CPO/ በባንክ በተረጋገጠ 30,000 ብር በፊደልም (ሰላሳ ሺህ ብር) ማስያዝ ያለበት ሲሆን፤ /CPO/ ለብቻው ታሽጎ ከኦርጂናል ቴክኒካል ዶክመንት ጋር መቅረብ አለበት።
  • ጨረታው የሚከፈተው ይህ ጨረታ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ የሥራ ቀናት አየር ላይ ቆይተው በ16ኛው ቀን የሚከፈት ስሆን ዕለቱ በዓል ወይም ቅዳሜና ዕሁድ ከሆነ በቀጣይ ሥራ ቀን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ወ/ከ/ፋ/ጽ/ቤት በመሰብሰብያ አደራሽ ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ታሽጎ በ4፡30 ይከፈታል።
  • ማንኛውም ተጫራች እንዱ ባቀረበው ዋጋ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ አይቻልም።

ማሳሰቢያ፣ መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ፡- 09 49 15 97 55 / 09 32 19 48 07 

ደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጌዴኦ ዞን የወናጎ ከተማ አስ/ር ፋ/ጽ/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-10-13
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid closing (note): ይህ ጨረታ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ የሥራ ቀናት እየር ላይ ቆይተው በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-10-13 12:00
  • Bid opening (note): ይህ ጨረታ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ የሥራ ቀናት እየር ላይ ቆይተው በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ በ4፡30 ሰዓት
  • Region: South Ethiopia Regional State
  • Publishing entity: የደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በጌዴኦ ዞን የወናጎ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት
  • Bid bond: 30,000.00 ብር
  • Bid document price: 500.00 ብር
  • Published on: Addis Zemen (Sep 25, 2026)
  • Posted at: 2026-09-25T09:01:15.000Z
  • Source: 2merkato
← Back to all tenders