Materials
በኢትዮጵያዊ ቃለ ሕይወት ቤተ ክርስቲያን ሰብዓዊ ድጋፍና ልማት ኮሚሽን የተለያዩ የጽህፈት መሳሪያዎችና የተማሪዎች ቦርሳ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
የጽህፈት መሳሪያዎችና የተማሪዎች ቦርሳ ግዥ ዝርዝር
|
S/N |
Description |
Unit of Measure |
Quantity |
|
1 |
A5 SinarLine exercise book 50 sheet/page double cover. perfect for all ages, 50 wider rule lined page, perfect size for school bag, With acid free paper |
Pcs |
7140 |
|
2 |
Cello Technotip PEN top Ball point 0.6mm smooth writing Blue ink brand |
Pcs |
1190 |
|
3 |
HB graphite Pencils |
Pcs |
1190 |
|
4 |
Soft pencil rubber eraser. Soft texture, not easy for breaks, scratch papers size 1cm X 2cm X 5cm |
Pcs |
595 |
|
5 |
Durable metal casing Sharpener Carbon steel blade |
Pcs |
595 |
|
6 |
School bag Medium size water proof backpack with double shoulder straps good quality |
Pcs /bag |
595 |
|
7 |
Mathematical Instrument set Geometry box containing ruler (30cm), compass, protractor |
Set |
595 |
ስለሆነም በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉና ቀጥሎ የተገለጸውን መስፈርቶች የምታሟሉ አቅራቢዎች ለመወዳደር ምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።
1. በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፈቃድ
2. የተጨማሪ እሴት ታክስ የምስክር ወረቀት
3. የግብር ከፋይ የምዝገባ ሰርተፍኬት
4. የታክስ ክሊራንስ ሰርተፍኬት
5. ተጫራቾች የጨረታ ሰነድና መመሪያ የማይመለስ ብር 400 /አራት መቶ ብር/ እየከፈሉ ከልማት ኮሚሽኑ ዋና ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 102 ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አስር ተከታታይ ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ።
6. ለሚወዳደርሩባቸው የጽህፈት መሳሪያዎችና የተማሪዎች ቦርሳ ግዥ ፋይናሽያልና ቴክኒካል ከቫት በፊት እና ከቫት ጋር ያለውን ዋጋ በማስቀመጥ የጨረታ ሰነዳቸውን በታሸገ ኤንቨሎፕ በ11ኛው ቀን በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት።
7. ጨረታው ይህ ማስተወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት በአስራ አንደኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ተዘግቶ ከጠዋቱ 5፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
8. ጨረታው ያበቃበት ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ከጠዋቱ 5፡00 ሰዓት ላይ ይከፈታል።
9. መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ፡- የኢትዮጵያ ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን ሰብአዊ ድጋፍና ልማት ኮሚሽን ሜክሲኮ/ ከአፍሪካ ህብረት ፊት ለፊት
ስልክ ቁጥር፡- 0115 539 983 / 0911 079 926 / 0984 798 165/
በኢትዮጵያዊ ቃለ ሕይወት ቤተ ክርስቲያን ሰብዓዊ ድጋፍና ልማት ኮሚሽን
Tender details
- Deadline: 2026-10-05
- Bid closing time: 10:30
- Bid closing (note): ይህ ማስተወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት በአስራ አንደኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት
- Bid opening: 2026-10-05 11:00
- Bid opening (note): ይህ ማስተወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት በአስራ አንደኛው ቀን ከጠዋቱ 5፡00 ሰዓት
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: ኢትዮጵያ ቃለ ህይወት ቤተክርስቲያ ሰብአዊ ድጋፍና ልማት ኮሚሽን
- Bid document price: 400.00 ብር
- Published on: Addis Zemen (Sep 25, 2026)
- Posted at: 2026-09-25T09:26:08.000Z
- Source: 2merkato