Materials
የደ/ም/ኢ/ህ/ክ/መንግስት የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
የደ/ም/ኢ/ህ/ክ/መንግስት የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ
- ሎት አንድ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች
- ሎት ሁለት የፈርኒቸር ዕቃዎች
- ሎት ሶስት የተለያዩ ለወጣቶች ማዕከል የሚያስፈልጉ ማቴሪያሎች እና
- ሎት አራት መፅሐፍቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በዚሁ መሰረት ጨረታውን መሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ማሟላት ይጠበቅባቸዋል።
1. ተጫራቾች በዘመኑ የታደሰ በዘርፉ የተሰማሩበት ንግድ ፈቃድና የግብር ከፋይነት መለያ ፎቶ ኮፒ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
2.ተጫራቾችየቫትምዝገባ ምስክር ወረቀት ፎቶኮፒ ማቅረብይኖርባቸዋል፡
3. የአቅራቢነት ሰርተፍኬት ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
4. የድርጅቱ ማህተምና ፊርማ በፖስታው ላይ እና በጨረታ ሰነዱ ላይ እንዲያርፍበት ይገደዳል፡፡
5. ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት የሚቆይ ሲሆን ጨረታው በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ታሽጎ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ4፡30 ሰዓት ቴፒ ከተማ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ አዳራሽ ላይ ይከፈታል፡፡
6. ተጫራቾች ከሚያቀርቡት ጠቅላላ ዋጋ ለጨረታ ማስከበሪያ የሚሆን ለሎት 1 እና ሎት ሁለት 10,000 ብር (አስር ሺህ ብር) ከባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ (CPO) ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
7. ተጫራቾች ከሚያቀርቡት ጠቅላላ ዋጋ ለጨረታ ማስከበሪያ የሚሆን ለሎት 3 እና ሎት 4 10,000 ብር (አስር ሺህ ብር) ከባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ (CPO) ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
8. ተጫራቾች ከሚያቀርቡት ጠቅላላ ዋጋ ለጨረታ ዉል ማስከበሪያ የሚሆን 10% ለማስያዝ ፍቃደኛ የሆነ፣
9. ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በሰዓቱ ካልተገኙ የመ/ቤቱ ጨረታ ኮሚቴ ጨረታውን የመክፈት መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
10. ተጫራቾች ሰነዱን 2 ኮፒና 1 ኦርጅናል በማድረግ በተለያየ ፖስታ በታሸገ ፖስታ ሙሉ አድራሻቸዉን በመግለጽ በወቅቱ ለጨረታው በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይጠበቅባቸዋል፡፡
11. ዝርዝር የጨረታ ሰነዱን ከደ/ም/ኢት/ህ/ክ/መ/ ሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 4 በመቅረብ የማይመለስ ብር 200 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
12. አሸናፊ ድርጅት ያሸነፈበትን ዕቃዎች ደ/ም/ኢ/ህ/ክ/መ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ ንብረት ክፍል ድረስ በማምጣት የማስረከብ ግዴታ አለበት፡፡
13. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
የደ/ም/ኢ/ህ/ክ/መንግስት የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ
Tender details
- Deadline: 2026-12-05
- Bid closing time: 10:00
- Bid closing (note): ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት ቆይቶ በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት
- Bid opening: 2026-12-05 10:30
- Bid opening (note): ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት ቆይቶ በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት
- Region: South West Ethiopia Region
- Publishing entity: Ministry of Women and Social Affairs
- Buyer's registered address: ግዮን ሆቴል አጠገብ
- Bid bond: ለሎት 1 እና ሎት ሁለት 10,000 ብር (አስር ሺህ ብር) እና ለሎት 3 እና ሎት 4 10,000 ብር (አስር ሺህ ብር)
- Bid document price: 200.00 ብር
- Published on: Addis Zemen (Nov 20, 2026)
- Posted at: 2026-11-20T07:45:17.000Z
- Source: Qelal Tenders