Pumps, Motors and Compressors
ኢንተርናሽናል ዲቭሎፕመንት ኢንተርፕራይዝስ ለመስኖ ውሃ የሚያገለግል የውሃ ፓምፕ የሚሆን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
1. De-watering pump Specification
Brand: KAMA/3 Inch/
Engine type: Diesel
Pumping capacity
Maximum output: 3600 rpm
Max capacity: 1000 L/min (16L/s)
Rated fuel consumption: 1.2L/h (not exceeding 1.5 L/h)
Total head: 28m-31m
Maximum Suction head: 8m
Self-priming centrifugal pump
Inlet & outlet diameter: 8cm
Combustion system: internal Combustion (direct injection)
Additional Features
- Equipped with G.S coupling
- Oil housing stamped with 3 or 4 marks
- On re-coil star
- On cylinder cover
- On muffler
- Not sticker
2. Suction hose
Brand: Indian sagar
Size: 3 inch
Additional Features
- Non-foldable with ring wire reinforcement
- Stamped at 1m interval
- Pvc material
- Soft and adjustable feature
- Long Durability, suitable for de watering
- Used for De-watering
- Size 3inch
- Temperature resistant up to 55-60°C
3. Delivery hose
Brand: Saud/Sager/Eagle
Size:3 inch
Additional Features
- Fallible and foldable
- Stamped at 1m interval
- Pvc material
- Soft and adjustable feature
- Used for De-watering
- Size 3"
- long durability, suitable for De-watering
ኢንተርናሽናል ዴቨሎፕመንት ኢንተርፕራይዝስ (DE) በፌዴራል የበጎ አድራጎት ድርጅቶችና ማህበራት ባለስልጣን በምዝገባ ቁጥር 0696 ፍቃድ ተሰጥቶት የሚሰራ አለም አቀፍ የበጎ አድራጎት ድርጅት ነው።
ድርጅታችን ለመስኖ ውሃ የሚያገለግል የውሃ ፓምፕ የሚሆን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በመሆኑም ጨረታውን መሳተፍ የምትፈልጉ ማንኛውም ህጋዊ ተጫራቾች አዲስ አበባ (DE) በሚገኘው ዋና ቢሮ በጋዜጣ ከወጣበት በ10 የስራ ቀናት ውስጥ በጨረታው ዝርዝር መሰረት መጫረት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን ።
ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ ህጋዊ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ ፡- አዲስ አበባ ከጨርቆስ ወደ ቄራ በሚወስደው መንገድ በላይና ተስፋ መኪና መሸጫ አጠገብ
ለበለጠ መረጃ
ሥ.ቁ 0114-552-004
ሞባይል 0912-070452
ኢንተርናሽናል ዲቭሎፕመንት ኢንተርፕራይዝስ
Tender details
- Deadline: 2026-10-07
- Bid closing time: 17:00
- Bid closing (note): በጋዜጣ ከወጣበት በ10 የስራ ቀናት
- Bid opening: 2026-10-07 17:00
- Bid opening (note): የጨረታው መክፈቻ ቀንና ሰዓት አልተገለፀም
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: International Development Enterprises
- Buyer address: International Development EnterprisesEthiopia Country Office,Kirkos Sub city Kebele 08, H.No. 429
- Published on: Addis Zemen (Sep 26, 2026)
- Posted at: 2026-09-28T08:13:43.000Z
- Source: Qelal Tenders