Food and Beverage
በልደታ ክ/ከተማ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ስፖርት ምክር ቤት ለስፖርተኞች የምግብ እና ውሃ አገልግሎት ግዥ፣ የትራንስፖርት አገልግሎት እና የመኝታ አገልግሎት ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
በልደታ ክ/ከተማ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ስፖርት ምክር ቤት በግልፅ ጨረታ ቁጥር 01/2019 ዓ.ም ከዚህ በታች ለተዘረዘሩት አገልግሎቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
- ሎት1፡- ለስፖርተኞች የምግብ እና ውሃ አገልግሎት ግዥ የጨረታ ማስከበሪያ ብር 3000.00
- ሎት 2፡- የትራንስፖርት አገልግሎት የጨረታ ማስከበሪያ ብር 3000.00
- ሎት 3 ፡ የመኝታ አገልግሎት ግዥ የጨረታ ማስከበሪያ ብር 3000.00
- ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ ሚያስችላቸው ዝርዝር የጨረታ ሰነዱን ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት በልደታ ክ/ከተማ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች አስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት ግዥ ቡድን በመቅረብ የማይመለስ ብር 200.00(ሁለት መቶ ብር) በመክፈል ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች በዘርፉ ሕጋዊ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያለው፣ የተጨማሪ እሴት ታስክ የተመዘገበ እና ቲን ነበር ማቅረብ የሚችል።
- በየሎቱ በተቀመጠውመሠረት የጨረታ ማስከበሪያ የብር መጠን (CPO) “የልደታክፍለ ከተማ ስፖርት ምከር ቤት” በሚል ስም በማስራት ከሰነዱ ጋር ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
- ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በጨረታ ሰነድ ውስጥ በሚገኘው የዋጋ ማቅረቢያ ላይ በመሙላት በታሸገ ኤንቨሎፕ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10/አስር/ የተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ በልደታ ክፍለ ከተማ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች አስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት ግዥ ቡድን በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡
- ለጨረታ ከቀረቡትዕቃዎች ዝርዝር ውስጥጽ/ቤቱ 20% ጨምሮምሆነቀንሶ የመግዛት መብቱ የተጠበቀ ነው።
- ተጫራቾች በጨረታው ቢያሸንፉ ሊያቀርቡ የሚችሉትን እቃ ናሙና ጨረታው ከመዘጋቱ በፊት ማቅረብ የሚጠበቅባቸው ሲሆን፤ በጨረታው አሸናፊ የሚሆነው ድርጅት አሸናፊነቱ ተገልፆ በሚሰጠው የግዥ ትዕዛዝ መሠረት ዕቃዎችን ቀደም ሲል አቅርቦች በተመረጠው ናሙና መሠርት ብቻ በራሱ ትራንስፖርት አጓጉዞ ለመ/ቤታችን ንብረት ክፍል ማስረከብ አለበት፡፡
- ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 10 የስራ ቀናት የሚቆይ ሲሆን በመጨረሻው ቀን ከቀኑ 10፡00 ሰዓት ታሽጎ በማግስቱ ከቀኑ 8፡00 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
- ጽ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ፡- በልደታ ክ/ከተማ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ጽ/ቤት ስልክ ቁጥር 0118722106 በላይ
ተክሉ ኬክ ቤት ጀርባ 5ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 502
በልደታ ክ/ከተማ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ጽ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-10-08
- Bid closing time: 16:00
- Bid closing (note): ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 10 የስራ ቀናት የሚቆይ ሲሆን በመጨረሻው ቀን ከቀኑ 10፡00 ሰዓት
- Bid opening: 2026-10-09 14:00
- Bid opening (note): ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 10 የስራ ቀናት የሚቆይ ሲሆን በመጨረሻው ቀን ከቀኑ 10፡00 ሰዓት ታሽጎ በማግስቱ ከቀኑ 8፡00 ሰዓት
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Lideta Sub City Administration Design and Construction Works Bureau
- Buyer address: ልደታ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ፊት ለፊት ልደታ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ህንጻ ላይ አራተኛ ፎቅ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ጽ/ቤት የምህድስና ግዥ ቡድን ክፍል
- Bid bond: 3000.00 (ሶስት ሺህ ብር) ለእያንዳንዱ
- Bid document price: 200.00 ብር
- Published on: Addis Zemen (Sep 27, 2026)
- Posted at: 2026-09-28T08:30:20.000Z
- Source: Qelal Tenders