Food Items and Drinks
በአዲስ አበባ አስተዳደር በቦሌ ክ/ከተማ ፖሊስ ዋና መምሪያ የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
More tags
Description
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር BPM 0001/2019 ዓ.ም
በአዲስ አበባ አስተዳደር በቦሌ ክ/ከተማ ፖሊስ ዋና መምሪያ እና በስሩ ላሉት ፖሊሰ መምሪያዎች በ2019 በጀት ሎት 1. የእስረኛ ቀለብ ሎት 2. የተለያዩ የፅዳት ዕቃዎች ሎት 3 ለፅዳት ሰራተኞች ልብስ እና ቆዳ ጫማ ሎት 4. የተለያዩ የፅህፈት ዕቃዎች፤ የተለያዩ የፕሪንተር እና የፎቶ ኮፒ ቀለም ሎት 5 .የኤሌክትሪክ እና የቧንቧ ዕቃዎች ሎት6 የህትመት ውጤቶች፣ የማን ቢሮ እንደሆነ የሚገልፅ በር ላይ የሚለጠፍ ማይካ፣ አቅጣጫ ጠቋሚ በመሬት እና በየፎቁ ላይ ያሉትን ክፍሎች የሚገልፅ ማይካ፤ ማንነት እና ሀላፊነት የሚገልፅ ጠረጴዛ ላይ የሚቀመጥ ማይካ የስም ቲተር፣ የተለያዩ ማህተሞች ሎት 7 የመኪና ጎማ፤ የሞተር ጎማ እና ከመነዳሪ ግዥ ሎት 8 የፍሳሽ ማሰወገጃ መኪና ኪራይ አገልግሎት ሎት 9. የመኪና ጎማ መግጠም፤ ዊል ባላንስ እና አላይመንት የሚሰራ ሎት 10. ለስልጠና፤ ለስብሰባ እና ዝግጅት ሲኖር ግማሽ ሊትር ውሀ 600 ML/ ለአንድ ዓመት በኮንትራት የሚያቀርብ ሎት 11 ለስብሰባ አዳራሽ አገልግሎት የሚሰጥ ዲጂታል መድረክ ወይም ፖዲየም ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት የሚፈልግ ሲሆን ፡-
ስለዚህ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ማሟላት አለባቸው።
1. ተጫራቾች በዘርፉ የተሰማሩበትን ሕጋዊ ፍቃድ ያላቸው እና የዘመኑን ግብር ለመክፈላቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።
2. ተጫራቾች በተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ መሆናቸውና የታደሰ የዘመኑ የንግድ ፍቃድ ማቅረብ የሚችሉ እንዲሁም ከአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ ለመሆናቸው የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።
3. ተጫራቾች ከዚህ በታች የተጠቀሰውን የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ብቻ ማቅረብ አለባቸው።
ሎት ቁጥር የሎት ዝርዝር የተጠየቀው የጨረታ ማስከበሪያ በኢትዮጵያ ብር
ሎት 1. የእስረኛ ቀለብ -ብር 72,000.00 /ሰባ ሁለት ሺህ ብር
ሎት 2 . የተለያዩ የፅዳት ዕቃዎች-ብር 10,000.00 /አስር ሺህ ብር
ሎት 3 ለፅዳት ሰራተኞች ልብስ እና ቆዳ ጫማ -ብር 6,000.00 /ስድስት ሺህ ብር
ሎት 4 . የተለያዩ የፅህፈት ዕቃዎች ፤ የተለያዩ የፕሪንተር እና የፎቶ ኮፒ ቀለም -ብር 15,000.00 [አስራ አምስት ሺህ ብር
ሎት 5 . የኤሌክትሪክ እና የቧንቧ ዕቃዎች 20,000.00 /ሃያ ሽህ ብር/
ሎት 6 . የህትመት ውጤቶች የማን ቢሮ እንደሆነ የሚገልፅ በር ላይ የሚለጠፍ ማይካ ፤ እቅጣጫ ጠቋሚ በመሬት እና በየፎቁ ላይ ያሉትን ክፍሎች የሚገልፅ ማይካ ፣ ማንነት እና ሀላፊነት የሚገልፅ ጠረጴዛ ላይ የሚቀመጥ ማይካ የስም ቲተር ፣ የተለያዩ ማህተሞች. ብር 30,000.00 /ሰላሳ ሺህ ብር
ሎት 7 የመኪና ጎማ ፣ የሞተር ጎማ እና ከመነዳሪ ግዥ ብር 50,000.00 /ሃምሳ ሺህ ብር
ሎት /8 የፍሳሽ ማስወገጃ መኪና ኪራይ አገልግሎት.-10.000.00 /አስር ሺህ ብር
ሎት 9 የመኪና ጎማ መግጠም፤ ዊል ባላንስ እና አሳይመንት የሚሰራ...............ብር 1,000.00 /አንድ ሺህ ብር
ሎት 10. ለስልጠና ፤ ለስብሰባ እና ዝግጅት ሲኖር ግማሽ ሊትር ውሀ/600 ML/ለአንድ ዓመት በኮንትራት የሚያቀርብ.... ብር 8,000.00 /ስምንት ሺህ ብር
ሎት 11. ለስብሰባ አዳራሽ አገልግሎት የሚሰጥ ዲጂታል መድረክ ወይም ፖዲየም ..........ብር 30,000.00 /ሰላሳ ሺህ ብር/ ተጫራቾች በሎት 1 በሎት 2 በሎት 3 በሎት 4 እና በሎት5 ናሙና ሳምፕል ጨረታ ከመከፈቱ በፊት ማቅረብ አለባቸው። በሎት 6 ፤ በሎት 7 ፤ በሎት 8 1 በሎት 9 በሎት 10 እና በሎት 11 መስሪያ ቤቱ በሚያቀርበው ሳምፕል ወይም እስፔስፌክሽን መሰረት ሲሆን በዚህ ጨረታ አማራጭ ዋጋ ማቅረብ አይቻልም።
5. ተጫራቾች ታክስን የሚከፍሉበት ክ/ከተማ : የወረዳ ጨረታ መሳተፍ እንዲችሉ የሚገልፅ ማስረጃ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
6. ተጫራቾች የሚያቀርቡትን ዕቃዎች በእስፍስኬሸን መሰረት በጥራት ኮሚቴው ወይም በሙያተኛ ተረጋግጦ ገቢ የሚደረግ ይሆናል።
7. ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሀሳቦችን መስሪያ ቤቱ በሰጣቸው የአንድ ዋጋ ላይ ተጨማሪ እሴት ታክስ እና ጠቅላላ ዋጋ ሰርዝ ድልዝ ሳይኖው ፌቤቱ በሰ ዋጋ ሰርዝ ድልዝ ሳይኖረው መሙላትና የድርጅታችሁን ማህተም፤ ፊርማ፤ ሙሉ ስም ፤ አድራሻቸውን እና ስልክ ቁጥር በመግለፅ አንድ ኦርጅናል እና ኮፒውን በፖስታ ታሽጎ ማቅረብ አለባቸው።
8. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 10 የስራ ቀን የማይመለስ ብር 400.00 /አራት መቶ ብር / ብቻ በመከፈል ሰነዱን መግዛት ይችላሉ። ለመሳተፍ የሚያስችል ክሊራንስ ማቅረብ አለበት።
9. የጨረታ አሸናፊ ድርጅቶች ያሸነፉበትን ንብረት በራሱ የትራንስፖርት ወጪ በቦሌ ክ/ከተማ ፖሊስ መምሪያ ንብረት ክፍል ማስገባት ይኖርበታል።
10. ማንኛውም ተጫራቾች በፖስታ የታሸገ ለጨረታው የሚያስፈልጉ ሰነዶችን በመያዘ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 የስራ ቀናት ከጠዋቱ 02:30 እስከ 11፡30 ሰዓት በቦሌ ክ/ከተማ ፖሊስ መምሪያ ወረዳ 05 ሃያ አራት አርባ ስልሳ ኮንዶሚኒየም እሳት አደጋ ቢሮ ፊት ለፊት ቦሌ ፖሊስ ዋና መምሪያ - 5ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር -- ፋይናንስ ቢሮ የጨረታ ሰነድ መግዛት የሚችሉ ሲሆን ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት የሚቻለው የጨረታ ሰነድ መሸጥ ከተጀመረበት ቀን ጀምሮ እስከ 11ኛው ቀን ከጠዋቱ 3፡30 ማስገባት የሚቻል ሲሆን ጨረታው የሚከፈተው በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 3:30 በዛው ዕለት 4፡00 ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በቦሌ ከ ከተማ ፖሊስ መምሪያ 5ተኛ ፎቅ ባዘጋጀው ቢሮ ውስጥ ይክፈታል። ሆኖም ግን የጨረታ መክፈቻ ቀን በስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ይከፈታል።
11. የቦሌ ክ/ከተማ ፖሊስ መምሪያ ፅ/ቤት የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፈልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ሲሆን ተጫራቾች ቴክኒካል ሰነዶችና የዋጋ ማቅረቢያዎችን፤ ፋይናሻል ሰነዶችን በተለያየ ፖስታ ታሽጎ ለየብቻ ማቅረብ አለበት።
12. አሸናፊ ድርጅቶች የስራ ትዕዛዝ ከተሰጣቸው በ05 ቀን ውል በመፈፀም በተከታታይ 10 ቀን ውስጥ ስራውን መጀመር አለበት በተጨማሪም መ/ቤቱ ከቀረበው ዕቃ እስከ 20% የመቀነስም ሆነ የመጨ መብቱ የተጠበቀ ነው።
13. ዘግይተው የሚመጡ የጨረታ ሰነዶች ተቀባይነት የላቸውም።
ለበለጠ መረጃ 011 113 9454 በቦሌ ክ/ከተማ ፖሊስ መምሪያ ብለው መደወል ይችላሉ።
በአዲስ አበባ አስተዳደር የቦሌ ክ/ከተማ ፖሊስ ዋና መምሪያ
Tender details
- Deadline: 2026-10-08
- Bid closing time: 09:30
- Bid closing (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 3:30
- Bid opening: 2026-10-08 10:00
- Bid opening (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4:00
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Addis Ababa City Administration Police Commission
- Buyer address: ኮልፌ ቀራዮ ክፍለ ከተማ ፖሊስ ምሪያ ከጦርኃይሎች በስተግራ ቀለበት መንገድ ሲወርዱ የቀድሞው ቶታል 3 ቁጥር ማዞሪያ ሳይደርሱ
- Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid document price: 400 (አራት መቶ ብር)
- Published on: Addis Zemen (Sep 26, 2026)
- Posted at: 2026-09-28T08:41:10.000Z
- Source: Qelal Tenders