Pumps, Motors and Compressors
ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ. VFD ABB ACS550-01-125A-4 በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Pumps, Motors and CompressorsElectrical, Electromechanical and ElectronicsEquipment and Accessories
Addis Ababa
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ. ከዚህ በታች የተገለጸውን VED ABB ACS550-01-125A-4 በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
|
ተ/ቁ |
የእቃው አይነት |
መለኪያ |
ብዛት |
ዋጋ ከቫት በፊት |
|
1
|
VFD ABB ACS550-01-125A-4 |
Pcs
|
1
|
|
በመሆኑም ተጫራቾች
- በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉና ቫት ተመዝጋቢ መሆናቸው የማይመስስ ፎቶ ኮፒ ማቅረብ የሚችሉ።
- ተጫራቾች ይህ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 3 ወራት ህጋዊ ሆኖ የሚቆይ የጨረታ ማስከበሪያ ሲ.ፒ.ኦ. 100,000.00 (መቶ ሺህ) ብር ማስያዝ አስባቸው።
- የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ያስምንም ክፍያ አዲስ አበባ እና ድሬዳዋ በሚገኘው ቢሮአች ከታች በተጠቀሱት አድራሻ መውሰድ ይችላሉ።
- ተጫራቾች ከላይ የተገስጸውን VFD ABB ACS550-01- 125A-4 ጠቅላላ ዋጋ ከቫት በፊት በመሙላት በታሸገ ፖስታ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ ባሉት 20 የስራ ቀናት አዲስ አበባ ጦር ሀይሎች አዋሽ ወይን አካባቢ ኢስት አፍሪካ ሆስዲንግ ህንጻ ስልክ፡ 251-114- 421928/0934-64-64-77/0960-36-71-36 ግዢ ክፍል እና ድሬዳዋ ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ ስልክ ቁጥር 0935-40-49- 76/0930-28-34-90/0935-98-50-83 ግዢ ክፍል በታሸገ ፖስታ ስጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ።
- ጨረታው ጥቅምት 9/2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ተዘግቶ ጥቅምት 13/2019 ዓ.ም ድሬዳዋ በሚገኘው ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ ከጠዋቱ 4:30 ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸ በተገኙበት ይከፈታል።
- ጨረታ ሳጥኑ ከተዘጋ በኋላ የሚመጣ የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት የለውም።
- ተጫራቾች የጥገናውን ሁኔታ/ሥራ/ በድሬዳዋ ናሽናል ሲሚንቶ አክሲዮን ማህበር ቅጥር ገቢ ውስጥ ተገኝተው መመልከት ይችላሉ።
ማሳሰቢያ፡-
- ተጫራቾች ወይንም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባይገኙም ጨረታው ተከፍቶ ውሳኔ ይሰጥበታል:: መ/ቤቱም የተሻስ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብት አስው።
Tender details
- Deadline: 2026-10-19
- Bid closing time: 10:00
- Bid opening: 2026-10-23 10:30
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: National Cement S.C.
- Bid bond: 100,000.00 (አንድ መቶ ሺህ ብር)
- Published on: Reporter (Sep 27, 2026)
- Posted at: 2026-09-28T12:30:05.000Z
- Source: Qelal Tenders