Construction Machinery and Equipment

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ Mini Dump Trucks, Civil Construction Machinery, and Road Maintenance Equipment ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

የሀገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ ቁጥር 12/2019

1. Procurement of Mini Dump Trucks, Civil Construction Machinery, and Road Maintenance Equipment

በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች የሚከተሉትን ህጋዊ ሰነዶች ማሟላት ይኖርባቸዋል፦

  • የታደሰ ንግድ ፍቃድ
  • ቫት ተመዝጋቢ
  • ታክስ ክሊራንስ
  • በግዥ ባለስልጣን የምዝገባ ማስረጃ
  • የታክስ ከፋይነት ምዝገባ ሠርተፍኬት
  • በዘርፉ የአቅራቢነት ምዝገባ ሠርተፍኬት ወረቀት
  • ጨረታው ፀንቶ የሚቆየው ለ 30 (ሰላሳ) ቀናት

1. የጨረታ ማስከበሪያ መጠን Procurement of Mini Dump Trucks, Civil Construction Machinery, and Road Maintenance Equipment 500,000.00 (አምስት መቶ ሽ ብር) ሆኖ የጨረታ ማስከበሪያው በሲ.ፒ.ኦ ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና መሆን ይኖርበታል::

  • ሰነድ ለመግዛት የምትፈልጉ ተጫራቾች ሰነዱ በሚገኝበት በኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ ዋና መስሪያ ቤት በፋይናንስ ክፍል ቢሮ ቁጥር 01 የማይመለስ 300.00 (ሶስት መቶ) ብር በመክፈል የጨረታ ሰነድ ሶፍት ኮፒውን በግዥ ክፍል መውሰድ ትችላላችሁ::
  • የጨረታ ማስረከቢያ የመጨረሻ በቀን፣ወር እና ሰዓት 04/02/2019 ዓ.ም እስከ ቀኑ 9፡00 ሰዓት ይሆናል::
  • ጨረታው የሚከፈተው፡- በዕለቱ በቀን፣ወር እና ሰዓት 04/02/2019 ዓ.ም ከቀኑ 9፡30 ሰዓት ይሆናል::
  • ኢንተርፕራይዙ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው
  • ለበለጠ መረጃ እና ማብራሪያ ዋናው መስሪያ ቤት በአካል በመገኘት ወይም በስልክ 0114 171 703 ወይም 0973 480 047 መጠየቅ ይቻላል::

አድራሻ፡- የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ (ዋና መስሪያ ቤት ቱሉ ዲምቱ)


Tender details

  • Deadline: 2026-10-14
  • Bid closing time: 15:00
  • Bid opening: 2026-10-14 15:30
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Ethiopian Toll Roads Enterprise
  • Buyer address: (ዋና መስሪያ ቤት ቱሉ ዲምቱ)
  • Bid bond: 500,000.00 ብር
  • Bid document price: 300.00 ብር
  • Published on: Reporter (Sep 27, 2026)
  • Posted at: 2026-09-28T14:52:10.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders